Amharic Language, Literature and Folklore
Permanent URI for this collection
Browse
Browsing Amharic Language, Literature and Folklore by Issue Date
Now showing 1 - 20 of 443
Results Per Page
Sort Options
Item በዘጠነኛ ክፍል የአማርኛ መማርያ መጽሐፍ ውስጥ የቀረቡት መልመጃዎች የቋንቋዉን ክህሎች ሚያዳብሩ ናቸው?(AAU, 1985-06) ማሞ, በየነ; አዳሙ, ታደለ(ዶ/ር )የዚህ ጥናት ዓላማ በዘጠነኛ ክፍል የአማርኛ ማስተማሪያ መጽሀፍ ውስጥ የቀረቡ መልመጃዎች የቋንቋውን ክሂሎት የሚያዳብሩ መሆን አለመሆናቸውን ለመመዘን፡፡Item በዘጠነኛ ክፍል የአማርኛ ቋንቋ መርሀ ትምህርት ውስት የማዳመጥ ክሂል ለማዳበር የቀረቡ ይዘቶች ትንትናነና ግምገማ(1986) ተገኘ, እቴነሽ; ደጀኔ/ዶ/በዚህ ጥናት በዘጠነኛ ክፍል የአማርኛ ቋንቋ መርሀ ትምህርት ውስጥ ማዳመጥን ክሃል ለማዳበር የቀረቡ ይዘቶችን ለመተንተንና ለመገምገም፤ ከተማሪዎች ፍላጎት ችሎታና ዝንባሌ ጋር የሚጣጣሙ መሆን አለመሆናቸውን ለማረጋገጥ ተሞክራል፡፡ ጥናቱም ይዘቶቹን ስልማዳመጥ ክሂል ከተለያዪ ምሁራን ከተገኙ ንድፈ ሀሳቦችና ከተማሪዎች ፍላጎት አበባ ከተገኘ ውጤቶች ጋር በማገናዘብ ተጠንቷል ፡፡ -በመርሀ ትምህርቱ ውስጥ የማዳመጥን ክሂል ለማዳበር የቀረቡ ይዘቶች ከተማሪዎቹ ፍላጎት አንጻር ሲታዩ በጣም አነስተኛና የተለያዩ የማዳመጥ አይነቶችን ያላካተቱ ናቸው Áላካተቱ ናቸው፡፡ -ይዘቶቹ የትኛውን ክሂል ለማዳበር እንደተፈለገ በግልîና በዝርዝር አያሳዩም፡፡ይዘቶቹም ሆኑ በይዘቶቹ አንጻር የቀረቡት የክፍል ውስጥ ልምምዶች የተገለጹበት ቋንቋ ግልጽነጽት የጎደለው በመሆኑና ከዚህም ጋር የማዳመጥና የመናገር ክሄሎችን የሚያዳብሩ ይዘቶች በአንድነት በመቅረባቸው በየትኛው ክሂል ለይ ሊተኮር እንደተፈለገ አሻሚ ትርጉም ይሰጣሉ ፡፡ -ይዘቶቹ በመርሀ ትምህርቱ ውስጥ የቀረቡበት ቅደም ተከተል የክብደት ደረጃቸውን የጠበቀ አይደለም፡፡ በአንድ ሴሚስተር በተከታታዪ በቀረቡበትም ሆነ በአንደኛውና በሁለተኛው ሴሚስተር በቀረቡበት ይዘቶች መካከል የክብደት ደረጃቸው አለመጠበቁ በግልፅ ታይታል ፡፡ -ይዘቶቹ ግልጽነት በጎደልው ሁኔታ በቃላት ተደባብው ቢገለፁም አንዳንድ የማዳመጥ ዋናና ንኡሳን ክሂሎችን ለመዳሰስ ሞክረዋል፤በዚህም በአፍ መፈቻ ቓንቓ የማዳመጥ ትምህርት ሊተኮርባቸው በሚገቡ የማዳመጥ አይነቶች ለይ አትኩረዋል፡፡ ይህም በተማሪዎች የፍላጎት አበባ የተገኘው መረጃ ከሚያሳየው የተማሪዎቹ አፍ መፍቻ ቋንቃቋ 92.6./. አማርኛ/ለትምህርት የቀረበው ቋንቋ/ከመሆኑ ጋር የሚጣጣምና በይዘቶቹ ላይ የታየ ጠንካራ ጎን ንወ፡፡ በአጠቃላይ በዘጠነኛ ክፍል የአማርኛ ቐንቐ መርሀ ትምህርት ውስጥ የማዳመጥ ተገቢውን ትኩረት አላገኘም፡፡የማዳመጥ ክሂል በአጠቃላይ አላማ፤ በዝርዝር በይዘት ምርጫ ደረጃ ከመናገር ክሂል ጋር ተደርቦ በመቀለብItem የ11 ኛክፍል ተማሪዎ ሀሳባቸውን በጽሁፍ የመግለፅ ችሎታ ክፍሌ ሐብተማርያም(1986) ሐብተማርያም, ክፍሌ; አዳሙ, ታደለ(ዶ/ር)የጥናቱ አበይ አላማ የ11ኛ ክፍል ተማሪዎች ሐሳባቸውን በፅሑፍ አቀናብረው ለመግለፅ ያላቸውን ችሎታ ማጥናት ነው፡፡ለዚህም የተመረጡት የመረጃ ምንጮች የጥሁፍ መጠይቅና የችሎታ መለኪያ ፍትና ሲሆኑ፤ ለሚመለከታቸው መምህራን መጠይቅ በማስሞላትና ለተጠኚዎቹ ፈተና በመስጠት መረጃዎች ተሰብስበዋል የናሙና መምህራኑ ተመረጡት በጥናቱ ከታቀፉት ሃያ ት/ቤቶች በአስራ ሁለቱ 11ኛ ክፍል አማረኛ የሚያስተምሩት መምህራንና ተቀዳሚ መምህራን በሙሉ መጠይቁን እንዲሞሉ በማድረግ ነው፡፡Item የ11 ኛክፍል ተማሪዎ ሀሳባቸውን በጽሁፍ የመግለፅ ችሎታ(አዲስ አበባ, 1986) ሐብተማርያም, ክፍሌ; አዳሙ, ታደለ (ዶ/ር)የጥናቱ አበይ አላማ የ11ኛ ክፍል ተማሪዎች ሐሳባቸውን በፅሑፍ አቀናብረው ለመግለፅ ያላቸውን ችሎታ ማጥናት ነው፡፡ለዚህም የተመረጡት የመረጃ ምንጮች የጥሁፍ መጠይቅና የችሎታ መለኪያ ፍትና ሲሆኑ፤ ለሚመለከታቸው መምህራን መጠይቅ በማስሞላትና ለተጠኚዎቹ ፈተና በመስጠት መረጃዎች ተሰብስበዋል የናሙና መምህራኑ ተመረጡት በጥናቱ ከታቀፉት ሃያ ት/ቤቶች በአስራ ሁለቱ 11ኛ ክፍል አማረኛ የሚያስተምሩት መምህራንና ተቀዳሚ መምህራን በሙሉ መጠይቁን እንዲሞሉ በማድረግ ነው፡፡Item በዘጠነኛ ክፍል ተማሪዎች ድርሰዕት ውስጥ የሚፈጽሙ ወና ወና የስህተት አይነቶችና ዋና ወና የስህተት ምንጮች ትንተና(አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ, 1986-05) ፀጋዬ, አለማየሁ; አዳሙ, ታደለ ዶ/ርየዚህ ጥናት ወናዐላማ በዘጠነኛ ክፍል ተማሪዎች ድርሰዕት ውስጥ የሚፈጸሙ ዋና ወና የስህተት ዓይነቶችን በስተት ትንተና ዘዴ በመለየት መተንተንና የስተት ምንጮችን ማብራራት ነበር፡፡ ለጥናቱ ዓላማ በናሙናነት የተመረጡት አምስት ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት 390(በት/ቤቶቹ ዘጠነኛ ክፍል የሚማሩ 1559 ተማሪዎች ውስጥ የተመረጡ ተማሪዎች ነበሩ፡፡የጥናቱን ዐላማ ልማሳካትና መረጃዎችን ለማጠናክር ተማሪዎቸ4 ድርሰት የጻፉ ሲሆን ተጨማሪ መረጃዎችን ለማሰበሰብም ተማሪዎችና መምህራን መጠይቅ ሞልተዋል ፡፡ ድርሰቶችን በማረም የተገኙ መረጃዎችን በመለየትና በመተንተን የተገኝው ውጢት በድርሰዕት ውስጥ ከተፈጽሙ የተለያዪ ስህተቶች ከፍተኛ የስህተት መጠንና ድግግሞሽ ያላቸው ዋና ዋና የስህተት አይነቶች አምስት መሆናችውና ስተቶችም አጠቃላይ ብዛት 9393 መሆኑን አመልክቷል፡፡ከአጠቃላይ የስህተት መጠን ውስጥ 35 በመቶ (3276) የቋንቋ አጠቃቀም 30 በመቶ (2676) የቋንቋ አወቃቀር 27 በመቶ (2516) የሥርዓተ ነጥብ አጠቃቀም 6 በመቶ (676) ባይነት ለመለየት ያልቻሉና 3 በመቶ(249) የጽንሰ-ሀሳብ የስህተት ዐይነት መፈጸሙን የትናቱ ውጢት አሳይቷል፡፡ ከስተት ትንተና መጠየቆች የተገኙ መረጃዎችን በማገናዘብ በተገኝው የጥናቱ ውጢት መሰረት ዋና ዋና ሲሆኑ የሚችሉ የስተት ምንጮች የጹፍ ቋንቋ አጠቃቀምና አወቃቀር ደንብን አለማወቅ ጸፍትን አለመለማመድ እለታዊ መማርና የማስተማር ዝነባሌና የተሳሳተ የጽንሰ- ሃሳብ ገንዛቤ መሆናችው ተገፆል፡፡ በጥናቱ አጠቃላይ ውጤት ላይ በመመርኮዝም ክፍል ውስጥ ትምህርት ሂደት የሰዋሰው ትምህርት ይዘትን የመምህራን ስልጣን የማስተማር ዘዴ ን ስራተ-ትምርት ዝግጅትን የመገናኛ ብዙሃንና የአፍ መፍቻ ቋንቋን በሚመለከት ያጭርና የረጅም ጊዜ የመፍቴሄ ሃሳቦች ቀርበዋል፡፡Item በዘጠንኛ ክፍል የአማርኛ ቋንቋ መርህ ትምህርት ዉስጥ የማዳመጥን ክሂል ለማዳብር የቀረቡ ይዘቶች ትንተናና ግምገማ(Addis Ababa University, 1986-06) ተገኝ, እቴነሽItem ለአስረኛ ክፍል የተመረጡ የአማርኛ ቋንቋ የማስተማሪ ምንባቦች የብቃት ደረጃ(አዲስ አበባ ዪንቨርስቲ, 1986-06) ጌታቸዉ, አዱኛ; አረጋ, ሀ/ሚካኤልይህ ጥናት የታለመዉ በ1984 ዓ.ም ታትሞ ከ1985 ዓ.ም ጀምሮ ማገልገል የጀመረዉን የ10ኛ ኪፍል መማሪያ መጻህፍ ምንባቦች ብቃት ለመገምገም ናዉ፡፡ ግምገማዉን ለማካሄድ የመማሪያ መጻሀፉና የመርሃ-ትምህርቱ ግኑኙነት የመጹፉ ምንባቦች ለጸማራዎቹ ፊላጎት ያላቸዉ ቀረቤታ፤ የምንባቦቹ ተነባቢነትና ተማሪዎቹ አንብበዉ ለመረዳት ያላቸዉችሎታ ምን ያህል እንደሆነ የሚጠይቁ ጥያቄዎች ቀርበዋል፡፡ የመማሪያ መጽሐፉ መልመጃዎች ይዞታዎች የመርሃ-ትምህርቱ የተለያዩ ክፍሎች/ዝርዝር ዓላማዎች፤ይዘቶች፤ክንዉኖችና ግምገማዎች/በተዛምዶ ቀመር ተሰልተዉ የተገኙት ዉጤቶች በ”ቲ” ቴስት ሲፈተኑ ሁለቱ መሳሪያዎች ግንኙነት እንደለላቸዉ ለማርጋገጥ ተችሏል፡፡ የጽሐፉ መንባቦች ከጸማራች ፍላጎት ጋር ስላላቸዉ ቅርበት ለማዎቅ እንዲረዳ መጠይቆች ልመምህራንና ለተማሪዎች ተበትነዋል ፡፡ ከመጥይቆቹ በተሰበሰበዉ መረጃ መሰረት ምንባቦቹ በቅኔ፤ተረትና ምሳሌዎች፤ዘይባዊ አነጋገሮች…ከሚጎዱሉዋቸዉ በስተቀር በከፊተኛ ደረጃ ለፍላጎታቸዉ እንደሚስማሙ የተማሪዎቹ መልሶች አመልክተዋል፡፡ከመምህራን የተሰጡ መልሶች የሚጠቁሙት ተማሪዎቹ አንብባዉ ባጥረዷቸዉና የተለያዬ ስልቶች /ዘይባዊ አነጋገሮች ፤ ፈሊጦች፤ተረትና ምሳሌዎች፤/ቢጎድላቸዉም ለተማርዎቹ ፍላጎት፤ዕድሜ ፤ችሎታ ልምድና አካባቢ በመካከለኛ ደረጃ እንደሚስማሙ ያስረዳሉ፡፡ ለሁለተኛ ደረጃ ምንባቦች ተነባቢነት መለኪያ ከሚያገለግሉ 4 ቀመሮች መካከል በፍላሽ በቀመር በፍሪ ግራፍ በመጠቀም ተነባቢነታቸዉን ለመለካት ተሞክፘል፡፡ 3 ናሙና ምንባቦችን ከመጽሐፉ መጀመሪያ፤ መካከልና መጨረሻ በመዉሰድ በተደረገዉ ስሌት ከ2ቱም ቀመሮች የተገኘዉ ዉጤት የሚሳየዉ ምንባቦቹ ተነባቢነት እንደለላቸዉ ነዉ፡፡ምንባቦቹ በተናጠልም ሆነ በጋራ ሲታዪ ለድህረ-ምረቃና ለ7ት በላይ የክፍል ደረጃ ላላቸዉ ሰዎቸ ብቻ የሚነበቡ ሆነዉ ተገኝተዋል፡፡ ለመጨሻዉ ጥያቄ የተገኘዉ መልስ አሉታዊ ነዉ፡፡ከመማሪያ መጽሓፉ በተወሰዱ 3ት ዋና ዋና ምንባቦች አማካይነት የተማሪዎቹን አንብቦ የመረዳት ደረጃ ለማወቅ እንዲያስችል 90 ተማርዎች የግንዛቤ ሙከራ ተሰጥቶ ነበር፡፡በተገኘዉ ዉጤት አተረጓም መሰረት በጣት ከሚቆጠሩት ተማሪዎች በስተቀር አብዛኛዎቹ ምንባቦቹን አንብበዉ መረዳት አይችሉም፡፤ ከላይ ከተገኙት ዉጤቶች በመነሳት የመፍትሄ ሀሳቦች ተሰንዝሯል፡፡ 1/የመማሪያ መጽሐፉና የመርሃ-ትምህርቱ የተለያዩ ክፍሎች ግንኙነት ስለላቸዉ፡የመጸሐፉን መልመጃዎች ይዞታዎች ከመርሀ-ትምህርቱ የተለያዩ ክፍሎች አንጻር በማዘጋጀት የግንኙነቸዉ ስፋት የሚጠብበት መንገድ መቀየስ አለበት፡፡ 2//የመማሪያ መጽሐፉና ምንባቦች የሚጎድሏቸዉ የተለያዩ ስልቶች ለክፍሉ ደረጃ በሚመጥን ሁኔታ በመማሪ መጽሐፉ ዉስጥ የሚጨመርበት ሁኔታ መፈጠር ይኖርበታል፡፡ 3/ቀመሮቹ ለአማርኛ መማሪያነት ማገልገል መቻል አለመቻላቸዉን በጥናት ማረጋገጥ፡የምንባቡ ተነባቢነት ከዚህ አንጻር ከፍ ለማድረግ መሞከር፡፡ 4/የተማሪዎቹን አንብቦ የመረዳት ችሎታ ለማጎልበት መጣርና የምንባቦቹንም ክብደት ከተማሪዎቹ አንብቦ የመረዳት ደረጃ ጋር ለማመጣጠን መሞከር፡፡Item በዘጠነኛ ክፍል የአማርኛ ቋንቋ መርሀ ትምህርት ውስት የማዳመጥ ክሂል ለማዳበር የቀረቡ ይዘቶች ትንትናነና ግምገማ(አዲስ አበባ, 1986-06) ተገኘ, እቴነሽ; ደጀኔ/ዶበዚህ ጥናት በዘጠነኛ ክፍል የአማርኛ ቋንቋ መርሀ ትምህርት ውስጥ ማዳመጥን ክሃል ለማዳበር የቀረቡ ይዘቶችን ለመተንተንና ለመገምገም፤ ከተማሪዎች ፍላጎት ችሎታና ዝንባሌ ጋር የሚጣጣሙ መሆን አለመሆናቸውን ለማረጋገጥ ተሞክራል፡፡ ጥናቱም ይዘቶቹን ስልማዳመጥ ክሂል ከተለያዪ ምሁራን ከተገኙ ንድፈ ሀሳቦችና ከተማሪዎች ፍላጎት አበባ ከተገኘ ውጤቶች ጋር በማገናዘብ ተጠንቷል ፡፡ -በመርሀ ትምህርቱ ውስጥ የማዳመጥን ክሂል ለማዳበር የቀረቡ ይዘቶች ከተማሪዎቹ ፍላጎት አንጻር ሲታዩ በጣም አነስተኛና የተለያዩ የማዳመጥ አይነቶችን ያላካተቱ ናቸው Áላካተቱ ናቸው፡፡ -ይዘቶቹ የትኛውን ክሂል ለማዳበር እንደተፈለገ በግልîና በዝርዝር አያሳዩም፡፡ይዘቶቹም ሆኑ በይዘቶቹ አንጻር የቀረቡት የክፍል ውስጥ ልምምዶች የተገለጹበት ቋንቋ ግልጽነጽት የጎደለው በመሆኑና ከዚህም ጋር የማዳመጥና የመናገር ክሄሎችን የሚያዳብሩ ይዘቶች በአንድነት በመቅረባቸው በየትኛው ክሂል ለይ ሊተኮር እንደተፈለገ አሻሚ ትርጉም ይሰጣሉ ፡፡ -ይዘቶቹ በመርሀ ትምህርቱ ውስጥ የቀረቡበት ቅደም ተከተል የክብደት ደረጃቸውን የጠበቀ አይደለም፡፡ በአንድ ሴሚስተር በተከታታዪ በቀረቡበትም ሆነ በአንደኛውና በሁለተኛው ሴሚስተር በቀረቡበት ይዘቶች መካከል የክብደት ደረጃቸው አለመጠበቁ በግልፅ ታይታል ፡፡ -ይዘቶቹ ግልጽነት በጎደልው ሁኔታ በቃላት ተደባብው ቢገለፁም አንዳንድ የማዳመጥ ዋናና ንኡሳን ክሂሎችን ለመዳሰስ ሞክረዋል፤በዚህም በአፍ መፈቻ ቓንቓ የማዳመጥ ትምህርት ሊተኮርባቸው በሚገቡ የማዳመጥ አይነቶች ለይ አትኩረዋል፡፡ ይህም በተማሪዎች የፍላጎት አበባ የተገኘው መረጃ ከሚያሳየው የተማሪዎቹ አፍ መፍቻ ቋንቃቋ 92.6./. አማርኛ/ለትምህርት የቀረበው ቋንቋ/ከመሆኑ ጋር የሚጣጣምና በይዘቶቹ ላይ የታየ ጠንካራ ጎን ንወ፡፡ በአጠቃላይ በዘጠነኛ ክፍል የአማርኛ ቐንቐ መርሀ ትምህርት ውስጥ የማዳመጥ ተገቢውን ትኩረት አላገኘም፡፡የማዳመጥ ክሂል በአጠቃላይ አላማ፤ በዝርዝር በይዘት ምርጫ ደረጃ ከመናገር ክሂል ጋር ተደርቦ በመቀለብItem በኮተቤ መምኀራን ትምህርት ኮሌጅ በዲፕሎማዉ መርኀ-ግብር የሚሰጡ አብይ የአማርኛ ኮርሾቸ ይዘት ትንተናና ግምገማ(አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ, 1986-06) ደረጄ, ገብሬ; ታደለ, አለሙይህ ጥናት በኮተቤ መምኀራን ትምህርት ኮሌጅ በዲፕሎማዉ መርኀ-ግብር ለአማርኛ መምህርነት የሚሰለጥኑ ኧጩ መምኀራን ከሚወስዳቸዉ ኮርሶች ዉስጥ አብይ የሆኑትን የአማርኛ ኮርሶች ይዘት በመተንተንና በመገምገም ላይ ያተኮረ ነዉ ጥናቱ በአገራቸን የአማርኛ የመምህራንን ስልጠና የሚመለከቱ ጥናቶችን በመቃኘት የተሰነዘሩ አስተያየቶሀችን ለመዳሰስ ሞክራል፡፡ለቌንቌ መምህርነት ለሚሰለጥኑ ዕጩ መምህራን ስለሚቀርቡ ኮርሶች ይዘት ለመረዳት ኧንደቻል ንድፈ ሀሳባዊ መንደርደሪያዎቸንና የመንደርደሪያ የመተንተኛ ስልቶችን የሚያስጩብጡ ተዛማች ፅሁፎችን ቃኝታልItem ያማርኛ መደብ ጾታና ቁጥር አመልካች ምዕላዶችን ማስተማርያ አንድ ስልት(አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ, 1987) ጎዝጉዜ, አብረሃም; ለታ, ደጀኔበቀለማዊ ያማርኛ አጽጽፍ ሳቢያ የ2ኛ ደረጃ ተማሪዎች ያማርኛ ቅጥዎች ምዕላዶችን ለይቶ የመረዳት ችግር ያለባቸውን መሆኑን በአጽንኦት የሚያነሳው ይህጥናት ችግሩ ባለሞያዎች ታውቆና ትኩረት ተሰጥቶት የአማርኛ ምዕላዶች ማስተማርያ ብልሃት ዕዲመነጭ ያሳስባል፡፡Item የብጤ እርማት ተግባረራዊነትና ውጤታማነት፤ በ11ኛ ክፍል ተማሪዎች ላይ የተካሄደ ገላጭ ጥናት(አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ, 1987) ተሰማ, ሰሎሞን; ከበደ, ይልማይህ ጥናት፤77(ሰባ ሰባት) የ11ኛ ክፍል ተማሪዎችን በናሙናነት በመውሰድና የብየጤ እርማትን ስልት(peer—correction) ተጠቅመው ድርሰቶቻቸውን አንዲያርሙ በማደድረግ የስልቱን ተግባራዊነትና በአመለካከትና በክሂል ረገድ የሚኖረውን ውጤታማነት ለማረጋገጥ በዓይነታዊ የምርምር ዘዴ የተካሄደ ገላጭ ጥናት ነው፡፡Item በኢትዮጵያ ቋንቋዎችና ስነፅሁፍ ክፍል በ2ኛ አመት ተማሪዎች በግልና በቡድን የሚፃፉ በሳል ድርሰቶች ንፅፅራዊ ግምገማ ጥናት(AAU, 1987-06) ዓለሙ, ማረዉ; አበራ, ኃይለሚካኤል(PhD)የዚህ ጥናት አላማ በግልና በቡድን የሚጻፉ በሳል ድርሰቶችን በንጽጽራዊ ግምገማ በመመርመር ፣ለድርሰት ትምህርት ከሚኖራቸዉ አዎንታዊ አስተዋጽኦ አንፃር የተሻለዉን ማሳየትItem የመምህር- ተማሪ ተራክቦ በአዲስ አበባ ከተማ ውሰጥ በሚገኙ አራት ከፋተኛ 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች በአማርኛ ቋንቋ መማሪያ ክፋለጊዜያት ውሰጥ እንደሚታየው(አዲስ አበባ ዪኒቨርሲቲ, 1987-06) ገብረማርያም, ብርሃኑ; ከበደ, ይልምየዚህ ጥናት ዓላማ በአዲሰ አበባ ከተማ በሚገኙ ከፋተኛ 2ኛ ደረጃ ት/ ቤቶች በአማርኛ ቋንቋ መማሪያ ክፈለጊዜያት በመምህርና በተማሪ መካከል የሚታየዉን ተራከቦ ባሕርይ መፈተሽ ነው፡፡Item በኮተቤ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ የኢትዮጵያ ቋንቋዎችና ሥነ ጽሁፍ ተማሪዎች ተራኪ ውህድ-አሀዶች ውስጥ የዲስኩር አመልካቾች ሥርጭትና ተግባር ትንተና(አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ, 1987-06) እንዳላማው, ጌታቸው; ኃይለሚካኤል, ዶ/ር አረጋዲስኩር አመልካቾች በውህድ--አሀድ አላባዎች መካከል ያለውን ዝምድና ለአንባቢው በይፋ የሚያውጁ ናቸው፡፡Item በኢትዮጵያ ቋንቋዎችና ስነፅሁፍ ክፍል በ2ኛ አመት ተማሪዎች በግልና በቡድን የሚፃፋ በሳል ድርስቶች ንፅፅራዊ ግምገማ ጥናት(አዲስ አበባ ዮኒቨርሲቲ, 1987-06) ዓለሙ, ማረዉ; አበራ, ኃይለሚካኤል (ዶ/ር)የዚህ ጥናት አላማ በግልና በቡድን የሚጻፋ በሳል ድርሰቶችን በንጽጽዊ ግምገማ በመመርመር፤ ለድርሰት ትምህርት ከሚኖራቸዉ አዎንታዊ አሰተዋጽኦ አንፃር የተሻለዉን ማሳየት ነዉ፡፡ ጥናቱ መሠረት ያደረገዉ በኮሌጅ ደረጃ የሚሰጠዉን በሳል ድርሰት ሲሆን ፤ ተጠኝዎቹም በኢትዮጵያ ቋንቋዎችና ሥነጽሑፍ ክፍል፤በ1987 ዓ.ም ኮርሱን ለመማር የተመዘገቡና በአማርኛ ቋንቋ አፈቸዉን የፈቱ ተማሪዎች ናቸዉ፡፡Item በኮተቤ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ በኢትዮጵያ ቋንቋዎችና ሥነ-ጹሁፍ ክፍል ድህረ የማስተማር ልምምድ ውይይት የሱፐርቫይዘሮች ምግብ መረጃ ትንተና(አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ, 1988) እሸቱ, ዓለም; ከበደ, ይልማበኮተቤ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ በኢትዮጵያ ቋንቋዎችና ሥነ-ጹሁፍ ክፍል ድህረ የማስተማር ልምምድ ውይይት የሱፐርቫይዘሮች ምግብ መረጃ ትንተና የማስተማር ልምምድ የመምህራን ስልጠና ዋናውናመሰረታዊ ክፍል ነው፡፡ የዚህ ጥናት ዋናው አላማም በማስተማር ልምምድና በሱፐርቪዝን ሂደት ላይ በማተኮር ድህረ የማስተማር ልምምድ በሱፐርቫይዘሮችና በተማሪ አስተማሪዎች መካከል የሚኖረውን የምግብ መረጃ ልውውጥ መመርመርና ማጥናት ነው፡፡ በተለይ የምግብ መረጃ ልውውጥ ላይ ትኩረት በማድረግ አቀራረብን ሂደትና የምግብ መረጃውን ባህሪይ ለመተነትን ተሞክሮአል ጥናቱ የተመሰረተው በኮተቤ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ በኢትዮጵያ ቋንቋዎችና ሥነ-ጹሁፍ ክፍል ላይ ሲሆን መረጃ ሰጢዎቹም የክፍለትምህርት መምህራን (ሱፐርቫይዘሮች) ሁለተኛ ዓመት የዲፐ መርህ ግብር ተማሪዎች ናቸው፡፡ ከመምህራኑና ሱፐርቫይዘሮች) ከተማሪ አስተማሪዎች የተሰበሰበው መረጃ ተጠናቅሮ ከተተነተነ በሓላ ለማሳየት እንደቻለው በክፍለ ትምህርቱ ውስጥ የሚገኙት መምህራን (ሱፐርቫይዘሮች) ለሱፐርቪዥን ተግባር የሚሰማሩ ይሁን አንጂ ሱፐርቪዥንና የማስተማር ልምምድን ክትል በተመለከተ ባመዛኙ ስልተና ያላቸው ሆነው ሆነው አልተገኙም፡፡ ስለዚህም በክፍለ ትምህርቱ ውስጥ የቅድመ ትምህርት ልምምድ ውይይት የተለመደ ባህል ካለመሆኑም በቀር ሱፐርቫይዘሮች በሱፐርቪዝኑ ሂደት ውስጥ የሚከተልት ስረራታዊ መመዝገቢያ መሳርና ስልት ሌላችው ናችው፡፡በምግበ መርጃ ልውውጡ ሂደት ውስጥጉልህ የሆነውን ሚና የተወሰነ ነው ከዚህም በቀር በውይይቱ በሱፐርቫይዘሮቹ ግላዊ ዳኝነት ጎልቶ የሚደመጥ ሲሆን ከዚህም ከግላዊ ዳኝነት በመነጨ ባመዛኙ በተማሪ አስተማሪዎቹ ደካማ ጎን ላይ ሱፐርቫይዘሮች ምግብ መረጃ ስያተኩር ጣይታል፡፡ በአጠቃላይ ምግብ-መረጃ ልውውጡ ሱፐርቫይዘሮች ተጽዕኖ የሚመራ ነበር ማለት ይቻላል፡፡ በመጨረሻም በጥናቱ ሂደት የተሰሩ መጃዎች ከተተነተኑ በሓላ ያሳዩትን ፍንጭ መሰረት በማድረግ የማስተማር ልምምዱን ከዚህም ገር በተያያዘ መልኩ ሱፐርቪዥኑንና የምግበ- መረጃውን አቀራረብ በሚመለከት የሚያስተውሉትነ ጉልህ ችግሮች ጠቅለል አድርጎ በመስቀመጥ ለወደፍት እንዴት መሻሻል እንደሚገባችው የሚጠቅም የመፍቴ ሀሳብ ቀርቧል፡፡Item ድርሰትን በሂደታዊ ዘዴ(Process APProach) በዘጠነኛ ክፋል ማስተማር ያለው ተግባራዊነት(አዲስ አበባ ዪኒቨርሲቲ, 1988-05) ከበደ, ስዩም; ከበደ, ይልማይህ ጥናት 59 የ9ኛ ክፋል ተማሪዎችን በናሙናነት በመዉሰድ የሂደታዊ ዘዴ (Process APProach) በመባል የሚታወቀው ድርሰት የመጻፊያ ዘዴ ምን ያህል ተግባራዊነት እንዳለውና የተማሪዎችን ድርሰት የመጻፋ ከሂልን ያሻሽል እንደሆነ ለማየት የተካሄደ ጥናት ነው፡፡ ጥናቲ የአይነታዊ የምርምር ዘዴ አካል በሆነው በገላጭ የእጠናን ስልት የተካሄደ ሲሆን የጥናቱን ውጤት በእሀዝ ለመግለጽ እንዲቻል የአንድ ቡድን የቅድመ ትምህርትና ድህረ ትምህርት ፈተና ንድፋ (One Group Pretest- Posttest Design) በሰራ ላይ ውሏል፡፡Item የአዲስ አበባ ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ባማርኛና በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ላይ ያላቸው አመለካከት /Attitude(አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ, 1988-05) ፋንታዪ, ታሪኩ; አድማሱ, ዮናስየዚህ ጥናት ዋና ዓላማ የአዲስ አበባ ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች በአማርኛና ቋንቋ ትምህርት ላይ ያላቸውን አመለካከት ለማወቅና፤ አመለካከታቸው አዎንታዊ፤ ከሆነ ፤አዎንታዊነቱ ይበልጥ ጠንክሮ ዘላቂ እንዲሆን፤ አመለካከታቸው አሉታዊ ከሆነ ለአሉታዊነት ምክንያት የሆኑ ነገሮች እንዲታወቁና እንዲወገዱ የመፍትሄ ሀሳብ ለማቅረብ ነው፡፡Item ተሳታፊነት ጭምትነት የሰብእና አይነት ከድርሰት መጸፍና ከአንብቦ መረዳት ችሎታት ጋር ያለው ተዛምዶ፤ በሶስት ኮሌጀች ተማሪዎች ላይ የተደረገ ጥናት(በአዲሰ አበባ ዪኒቨርሲቲ, 1988-05) ዋቅጀራ, በድሉ; አለሚካአል(ደረ.›), አርጋ፡የዚህ ጥናት ዋና አላማ በተሳታፈነት -ጭምትነት የሰብእና አይነት (EXtroversion-Lntroversion) እና በድርሰት መጸፍና አንብቦ መረዳት ችሎታዎች መካከል ያለውን ተዛምዶ መመርመር ነው፡፡ተጠኝዎቹ በ1988 ዓ.ም የኮተቤና የባህር ዳርመማ ኮሌጀች የመደበኛው ፕርግራምና የቋንቋዎች ጥናት ተቋም የማ ታው ፕርግራም የአማርኛ ትምህርት ክፍል የዲፕሎማ ፕሮግራም የአንደኛ አመት ተማሪዎች ናቸው፡፡ በሶስቱ ኮሌጀች በተጠቀሰው ፕሮግራም የሚማሩ ተማሪዎች በሙሉ በጥናቱ ታቅፈው፡፡ የአይሲንክ የሰብእና መሊያን እንዲምሉ፤ ድርሰት እንዲጽፍና የአንብቦ መረዳት ፈተና እንዲወስዱ ተደርጎ ለጥናቱ አሰፈላጊ መረጃዎች ተሰብሰበዋል፡፡ ተሳታፊነት -ጭምትነት ከድርሰት መጸፍና ከአናብቦ መረዳት ችሎታ ጋረ ባለው ዝምድና ላይ እድሜና ጾታ ያላቸውን ተጽእኖ ለመመርመር test ተግባራዊ ተደርጓ ል፡፡በዚህም እድሜና ጾታ በተሳታፊነት -ጭምትነትና በድርሰት መጻፍና በአንብቦ መረዳት ችሎታ ላይ ያላቸው ተጽአኖ አስተማማኝ አለመሆኑን የጥናቱ ውጤት አመልክቷል፡፡ የሶስቱም ኮሌጆች ተጠኝዎች ዳራ ማህበራዊ ኢኮኖሚያዊ፤ባህላዊ፤ ወዘተ… የተለያየ እንደመሆኑ የተጠኝዎች የሰብእና አይነትና የድርሰት መጸፋና የአንብቦ መረዳት ችሎታ ተዛምዶ በተናጠል ተሰልቷል፡፡ ተሳታፊነት - ጭምትነት ከአርብቦ መረዳት ችሎታ ጋረ ያለውን ዝምድና አሰመልክቶ በሶስቱም ኮሉጆች ተጠኝዎች ላይ የተሰላው በሁለቱ መካከል አሰተማማኝ ተዛምዶ አለመኖሩን አመልክቷል፡፡ በባህር ዳር መማ ኮሌጅና በቋጥ ተቋም በድርሰት መጻፍ ችሎታ ጭምቶች ከተሳታፊዎች በልጠው ተገኘተዋል፡፡ ይሁን እንጃ በሁለቱም ኮሌጀች የታየው የጭምቶች የችሎታ ልቀት ቀመር ሲሰላ አሰተማማኘ ሆኖ አልተገኘም፡፡ በኮተቤ መማኮሎጅ ግን በድርሰት መጸፋ ችሎታ ጭምቶች አሰተማማኘ በሆነ ደረጃ ከተሳታፊዎች በልጠዋል፡፡ ምንም እንኳን አስተማማኝ ባይሆንም በባህር ዳር መማ ኮሌጅና በቋጥ ተቋም የተገኝው የጭምቶች በድርሰት መጸፍ ችሎታ ከተሳታፊዎች የበለጠ ውጤት ማስመዝገብና በኮተቤ መማኮሌጅ የተገኘው አሰተማማኝ ልዩነት ተደምሮ የጥናቱን ውጤት ጭምቶች ከተሳፊዎች የበለጠ የድርሰት መጻፍ ችሎታ እንዳላቸው እንዲያመለክት አድርጎታል፡፡ በዚህም የተነሳ የዚህ ጥናት መደምደሚያ፤ ዖታና እድሜ ከተሳታፊነት ጭምትነት የሰብእና አይነትና ከድርሰት መጸፍም ሆነ ከአንብቦ መረዳት ችሎታ አሰተማማኝ ልዩነት አለመኖሩንና በድርሰት መጸፍ ችሎጻ ጭምቶች ከተሳታፊዎች የተሻሉ መሆናቸውን አመልክቷል፡፡ ከዚህ በመነሳት በየደረጃው ያሉ የቋንቋ መምህራንና የቋንቋ ማስተማሪያ መጸህፍት አዘጋጆች የሰብእና አይነት ከተለያዩ የቋንቋ ክሒሎች ችሎታዎች ጋር በተለያ የደረጃ ዝምድና ሊኖረው እንደሚችል በመገመት በክፍል ውስጥ የማስተማር ክንውን ቅደም ተከተልና በመማሪያ መጸሀፍት የይዘት አደርጃጀት ላይ ጥናትን መሠረት ያደረገ ጥንቃቄ ማድረግ ይገባቸዋል፡፡Item በቋንቋዎች ጥናት ተቋም አማርኛን በማስተማር ዘዴ ለማስተርስ ዲግሪ ማሟያ የቀረበ ጥናት(አዲስ አበባ ዪኒቨርሲቲ, 1988-06) ብርሀኔ, ትንሣኤ; ለታ, ደጀኔየዚህ ጥናት ዋና አላማ በሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ የአማርኛ ፈተና ውስጥ የሚቀርቡት የቃላት ጥያቄዎች ተገቢ የመመዘኛ መሣሪያ መሆን ወይም አለመሆናቸውን መመርመር ነበር፡፡