የአዲስ አበባ ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ባማርኛና በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ላይ ያላቸው አመለካከት /Attitude
No Thumbnail Available
Date
1988-05
Authors
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ
Abstract
የዚህ ጥናት ዋና ዓላማ የአዲስ አበባ ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች በአማርኛና ቋንቋ ትምህርት ላይ ያላቸውን አመለካከት ለማወቅና፤ አመለካከታቸው አዎንታዊ፤ ከሆነ ፤አዎንታዊነቱ ይበልጥ ጠንክሮ ዘላቂ እንዲሆን፤ አመለካከታቸው አሉታዊ ከሆነ ለአሉታዊነት ምክንያት የሆኑ ነገሮች እንዲታወቁና እንዲወገዱ የመፍትሄ ሀሳብ ለማቅረብ ነው፡፡