በኢትዮጵያ ቋንቋዎችና ስነፅሁፍ ክፍል በ2ኛ አመት ተማሪዎች በግልና በቡድን የሚፃፋ በሳል ድርስቶች ንፅፅራዊ ግምገማ ጥናት
No Thumbnail Available
Date
1987-06
Authors
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
አዲስ አበባ ዮኒቨርሲቲ
Abstract
የዚህ ጥናት አላማ በግልና በቡድን የሚጻፋ በሳል ድርሰቶችን በንጽጽዊ ግምገማ በመመርመር፤ ለድርሰት ትምህርት ከሚኖራቸዉ አዎንታዊ አሰተዋጽኦ አንፃር የተሻለዉን ማሳየት ነዉ፡፡ ጥናቱ መሠረት ያደረገዉ በኮሌጅ ደረጃ የሚሰጠዉን በሳል ድርሰት ሲሆን ፤ ተጠኝዎቹም በኢትዮጵያ ቋንቋዎችና ሥነጽሑፍ ክፍል፤በ1987 ዓ.ም ኮርሱን ለመማር የተመዘገቡና በአማርኛ ቋንቋ አፈቸዉን የፈቱ ተማሪዎች ናቸዉ፡፡