የብጤ እርማት ተግባረራዊነትና ውጤታማነት፤ በ11ኛ ክፍል ተማሪዎች ላይ የተካሄደ ገላጭ ጥናት

No Thumbnail Available

Date

1987

Authors

ተሰማ, ሰሎሞን

Journal Title

Journal ISSN

Volume Title

Publisher

አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ

Abstract

ይህ ጥናት፤77(ሰባ ሰባት) የ11ኛ ክፍል ተማሪዎችን በናሙናነት በመውሰድና የብየጤ እርማትን ስልት(peer—correction) ተጠቅመው ድርሰቶቻቸውን አንዲያርሙ በማደድረግ የስልቱን ተግባራዊነትና በአመለካከትና በክሂል ረገድ የሚኖረውን ውጤታማነት ለማረጋገጥ በዓይነታዊ የምርምር ዘዴ የተካሄደ ገላጭ ጥናት ነው፡፡

Description

Keywords

Citation