ድርሰትን በሂደታዊ ዘዴ(Process APProach) በዘጠነኛ ክፋል ማስተማር ያለው ተግባራዊነት
No Thumbnail Available
Date
1988-05
Authors
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
አዲስ አበባ ዪኒቨርሲቲ
Abstract
ይህ ጥናት 59 የ9ኛ ክፋል ተማሪዎችን በናሙናነት በመዉሰድ የሂደታዊ ዘዴ (Process APProach) በመባል የሚታወቀው ድርሰት የመጻፊያ ዘዴ ምን ያህል ተግባራዊነት እንዳለውና የተማሪዎችን ድርሰት የመጻፋ ከሂልን ያሻሽል እንደሆነ ለማየት የተካሄደ ጥናት ነው፡፡ ጥናቲ የአይነታዊ የምርምር ዘዴ አካል በሆነው በገላጭ የእጠናን ስልት የተካሄደ ሲሆን የጥናቱን ውጤት በእሀዝ ለመግለጽ እንዲቻል የአንድ ቡድን የቅድመ ትምህርትና ድህረ ትምህርት ፈተና ንድፋ (One Group Pretest- Posttest Design) በሰራ ላይ ውሏል፡፡