የ11 ኛክፍል ተማሪዎ ሀሳባቸውን በጽሁፍ የመግለፅ ችሎታ ክፍሌ ሐብተማርያም

No Thumbnail Available

Date

1986

Journal Title

Journal ISSN

Volume Title

Publisher

Abstract

የጥናቱ አበይ አላማ የ11ኛ ክፍል ተማሪዎች ሐሳባቸውን በፅሑፍ አቀናብረው ለመግለፅ ያላቸውን ችሎታ ማጥናት ነው፡፡ለዚህም የተመረጡት የመረጃ ምንጮች የጥሁፍ መጠይቅና የችሎታ መለኪያ ፍትና ሲሆኑ፤ ለሚመለከታቸው መምህራን መጠይቅ በማስሞላትና ለተጠኚዎቹ ፈተና በመስጠት መረጃዎች ተሰብስበዋል የናሙና መምህራኑ ተመረጡት በጥናቱ ከታቀፉት ሃያ ት/ቤቶች በአስራ ሁለቱ 11ኛ ክፍል አማረኛ የሚያስተምሩት መምህራንና ተቀዳሚ መምህራን በሙሉ መጠይቁን እንዲሞሉ በማድረግ ነው፡፡

Description

Keywords

Citation