Amharic Language, Literature and Folklore
Permanent URI for this collection
Browse
Browsing Amharic Language, Literature and Folklore by Author "ለታ, ደጀኔ (ዶ/ር)"
Now showing 1 - 2 of 2
Results Per Page
Sort Options
Item ለጽህፈት ክሂል የተመረጡት የቋንቋ ትምህርት ይዘቶች እንደት ተደራጅተዋል ? (በአዲስ አበባ መስተዳደር ትምህርት ቢሮ ለመጀመሪያ ደረጃ የሁለተኛ እርከን (5-8) በተዘጋጁት የአማርኛ መማሪያ መፃህፍት ላይ የተደረገ የይዘት ትንተናና ግምገማ)(አዲስ አበባ ዮኒቨርሲቲ, 1992-05) ታፈሰ, ጽጌ; ለታ, ደጀኔ (ዶ/ር)የዚህ ጥናት አላማ በአዲስ አበባ መሰተዳድር ትምህርት ቢሮ ለመጀመሪያ ደረጃ የሁለተኛዉ እርከን (5-8) በተዘጋጁት የአማርኛ መማሪያ መጻህፍት ዉስጥ የጽህፈት ክሂል ይዘቶችን አደረጃጀት መተንተንና መገምገም ነዉ፡፡Item በአዲስ አበባ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በስራ ለይ ያለዉ የዘጠነኛ ክፍል የአማርኛ መማሪያ መፅሐፍ ቃላትን በማስተማር ረገድ ያለዉ ብቃት(አዲስ አበባ ዮኒቨርሲቲ, 1990-05) ተበጀ, ሲሳይ; ለታ, ደጀኔ (ዶ/ር)ይህ ጥናት አላማ አድርጎ የተነሣዉ ከ1985ዓ.ም ጀምሮ በስራ ላይ የዋለዉን አማርኛ የመማሪያ መፅሀፍ ያቃላት ትምህርት እቀራረብ ቃላትን መማርነን ለመማር መርህ መሠረት ተዘጋጅቶ እንደሆነና እንዳልሆነ በክፍል ዉስጥ ክንዉኖች ላይ ከሚያደርሰዉ ተፅእኖ አንፃር መገምገም ነዉ፡፡