በአዲስ አበባ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በስራ ለይ ያለዉ የዘጠነኛ ክፍል የአማርኛ መማሪያ መፅሐፍ ቃላትን በማስተማር ረገድ ያለዉ ብቃት
No Thumbnail Available
Date
1990-05
Authors
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
አዲስ አበባ ዮኒቨርሲቲ
Abstract
ይህ ጥናት አላማ አድርጎ የተነሣዉ ከ1985ዓ.ም ጀምሮ በስራ ላይ የዋለዉን አማርኛ የመማሪያ መፅሀፍ ያቃላት ትምህርት እቀራረብ ቃላትን መማርነን ለመማር መርህ መሠረት ተዘጋጅቶ እንደሆነና እንዳልሆነ በክፍል ዉስጥ ክንዉኖች ላይ ከሚያደርሰዉ ተፅእኖ አንፃር መገምገም ነዉ፡፡