ለጽህፈት ክሂል የተመረጡት የቋንቋ ትምህርት ይዘቶች እንደት ተደራጅተዋል ? (በአዲስ አበባ መስተዳደር ትምህርት ቢሮ ለመጀመሪያ ደረጃ የሁለተኛ እርከን (5-8) በተዘጋጁት የአማርኛ መማሪያ መፃህፍት ላይ የተደረገ የይዘት ትንተናና ግምገማ)
No Thumbnail Available
Date
1992-05
Authors
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
አዲስ አበባ ዮኒቨርሲቲ
Abstract
የዚህ ጥናት አላማ በአዲስ አበባ መሰተዳድር ትምህርት ቢሮ ለመጀመሪያ ደረጃ የሁለተኛዉ እርከን (5-8) በተዘጋጁት የአማርኛ መማሪያ መጻህፍት ዉስጥ የጽህፈት ክሂል ይዘቶችን አደረጃጀት መተንተንና መገምገም ነዉ፡፡