Amharic Language, Literature and Folklore
Permanent URI for this collection
Browse
Browsing Amharic Language, Literature and Folklore by Author "ለሙ, ገረመው (PhD)"
Now showing 1 - 2 of 2
Results Per Page
Sort Options
Item ቅርጽ ተኮር፣ ይዘት ተኮርና ቅርጽና ይዘት ተኮር የጽሁፍ ምጋቤ ምሊሽ የተማሪዎችን ዴርሰት የመጻፍ ችልታ የማሻሻሌ ሚና፤ በዘጠነኛ ክፍሌ ተተኳሪነት(Addis Ababa University, 2010-06) ጌታነህ, የሻረግ; ለሙ, ገረመው (PhD)የዚህ ጥናት ዋና አሊማ ከቅርጽ ተኮር፣ ከይዘት ተኮርና ከቅርጽና ይዘት ተኮር ምጋቤ ምሊሽ የተማሪዎችን ዴርሰት የመጻፍ ችልታ በማሻሻሌ ረገዴ የትኛው የሊቀ ሚና እንዲሇው መመርመር ነው፡፡ አሊማውን ሇማሳካትም መጠናዊ ምርምር እንዱሁም ፍትነት መሰሌ የጥናት ንዴፍ ተግባራዊ ተዯርጓሌ፡፡ በመሆኑም ሶስቱ ቡዴኖች ቅርጽ ተኮር፣ ይዘት ተኮርና ቅርጽና ይዘት ተኮር ምጋቤ ምሊሽ እየተሰጣቸው በ12 ሳምንታት ሇ24 ክፍሇ ጊዜያት የመጻፍ ትምህርትን ተሇያይተው እንዱማሩ ተዯርጓሌ፡፡ የጥናቱ ተሳታፊዎችም በዯብረብርሃን ከተማ በባሶ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት በ2009 ዓ.ም በመማር ሊይ ከሚገኙ 14 የ9ኛ ምዴቦ ውስጥ በተራ እጣ ናሙና ስሌት የተመረጡት ሶስት ምዴቦች ማሇትም ቅርጽ ተኮር ምጋቤ ምሊሽ የተሰጣቸው፣ ይዘት ተኮር ምጋቤ ምሊሽ የተሰጣቸው እና ቅርጽና ይዘት ተኮር ምጋቤ ምሊሽ የተሰጣቸው በጥቅለ 138 ተማሪዎች ናቸው፡፡ ከጥናቱ ተሳታፊዎችም በቅዴመ ትምህርትና በዴህረ ትምህርት ዴርሰት በመጻፍ ችልታ ፈተናዎች እና በጽሁፍ መጠይቅ አማካይነት መረጃዎች ተሰብስበዋሌ፡፡ መረጃዎቹም በገሊጭ ስታትስቲክስ (በአማካይና በመዯበኛ ሌይይት) እና በዴምዲሜያዊ (በነጠሊ ሌይይት ትንተና፣ በፖስት ሆክ እስችፍና በጥንዴ ናሙና ቲ-ቴስት) ተተንትነዋሌ፡፡ የጥናቱ ግኝቶች እንዲመሇከቱትም ቅርጽ ተኮርና ይዘት ተኮር ምጋቤ ምሊሽ በተናጠሌ እየተሰጣቸው ዴርሰት የመጻፍ ሌምምዴ ካዯረጉ ተማሪዎች ይሌቅ ቅርጽና ይዘት ተኮር ምጋቤ ምሊሽ በጥምረት (በቅንጅት) እየተሰጣቸው ዴርሰት የመጻፍ ሌምምዴ ያዯረጉ ተማሪዎች ዴርሰት በመጻፍ ውጤታቸው ሊይ ጉሌህ ሌዩነት (P<0.01) አሳይተዋሌ፡፡ የጉሌህ ሌዩነታቸው ዯረጃም ጠንካራ (Eta square 0.6) ሆኖ ተገኝቷሌ፡፡ እንዱሁም የጽሁፍ መጠይቁ ውጤት እንዲመሇከተው በሙከራ ቡዴኑ ሊይ ተግባራዊ ሇሆነው ሇቅርጽና ሇይዘት ተኮር ምጋቤ ምሊሽ ተማሪዎች አዎንታዊ አመሇካከት አሊቸው፡፡ ከጥናቱ ግኝቶች በመነሳትም ቅርጽና ይዘት ተኮር ምጋቤ ምሊሽ እየሰጡ መጻፍን ማሇማመዴ የተማሪዎችን ዴርሰት የመጻፍ ችልታ ውጤት ያሻሽሊሌ ወዯሚሌ ዴምዲሜ ተዯርሷሌ፡፡ ከጥናቱ ግኝቶችም በመነሳት ችግሩን ሇወዯፊት ይፈታለ ተብሇው የታሰቡ የመፍትሄ ሀሳቦች ተጠቁመዋሌ፤ የወዯፊት የምርምር አቅጣጫዎችም ቀርበዋሌ፡፡Item አእምሮኣዊ እና ሌእሇአእምሮኣዊ የማንበብ ብሌሀቶች አማርኛ ሁሇተኛ ቋንቋቸው ሇሆኑ ተማሪዎች በአማርኛ አንብቦ የመረዲት ችልታን ሇማዲበር ያሊቸው አስተዋጽኦ (በሰንዲፊ 2ተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት ተተኳሪነት)(Addis Ababa University, 2010-03) ይገረሙ, ሠርካለም; ለሙ, ገረመው (PhD)የዙህ ጥናት ዋና አሊማ አእምሮአዊ እና ሌእሇአእምሮአዊ የማንበብ ብሌሀቶች የተማሪዎችን አንብቦ የመረዲት ችልታ ሇማዲበር ያሊቸውን አስተዋጽኦ መመርመር ነው፡፡ ጥናቱ የተካሄዯው በኦሮሚያ ክሌሌ በሰሜን ሸዋ ዝን በሰንዲፊ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት አማርኛ ሁሇተኛ ቋንቋቸው በሆኑ የጠነኛ ክፌሌ ተማሪዎች ሊይ ነው፡፡ የጥናቱ መረጃ በፇተና፤ በጽሐፌ መጠይቅ እና በቡዴን ተኮር ውይይት አማካኝነት ተሰብስቧሌ፡፡ መረጃው ከፉሌ ፌትነታዊ የምርምር ስሌትን በመከተሌ በአይነታዊና መጠናዊ ዳዎች ተተንትኗሌ፡፡ በዙህም መሰረት ጥናቱ ሇአስራ ስዴስት ሳምንታት የተካሄዯ ሲሆን፣ ሇሙከራ ቡዴኑ በብሌሀቶቹ ስሌጠና በመስጠት ትምህርቱን እንዱከታተለ ሲዯረግ የቁጥጥር ቡዴኑ ዯግሞ በተሇመዯው የማንበብ ማስተማሪያ ዳ እንዱማሩ ተዯርጓሌ፡፡ የሙከራ ጥናቱ እንዯተጠናቀቀም ሁሇቱም ቡዴኖች ፇተና እንዱፇተኑ እና መጠይቁን እንዱሞለ ተዯርጓሌ፡፡ አእምሮአዊ እና ሌእሇአእምሮአዊ ብሌሀቶች የአፊን ኦሮሞ ተናጋሪ ተማሪዎችን አንብቦ መረዲት ችልታ ሇማሻሻሌ ያሊቸውን አስተዋጽኦ በጥንዴ ቲ-ቴስት የተሰሊ ሲሆን፣ በቅዴመ ሌምምዴ የሙከራ ቡዴን የአንብቦ መረዲት ውጤት አማካይ =16.56፣ መዯበኛ ሌይይት =1.37 እንዱሁም በዴህረ ሌምምዴ አማካይ= 22.08፣ መዯበኛ ሌይይት =1.28፣ የቲ-ስላት ዋጋ (53) = -32.57፣ P<.05፣ ባሇ ሁሇት ጫፌ በመሆኑ ጉሌህ ሌዩነት አሳይቷሌ፡፡ በተጨማሪም ብሌሀቶቹ የተማሪዎችን አንብቦ የመረዲት ችልታ ሇመተንበይ ያሊቸው ጉሌህ ዴርሻ በመዯበኛ ኅብረ ዴኅረት ትንተና የተሰሊ ሲሆን፣ 32.9% የጋራ ተጽኖ አሊቸው፡፡ ከዙህም ላሊ ከስሌጠና በኋሊ ወንዴና ሴት ተማሪዎች መካከሌ ያ የአንብቦ መረዲት ችልታ ውጤት ሌዩነት በሌይይት ትንተና የተሰሊ ሲሆን የ ‹‹P›› ዋጋ .13 በመሆኑ የጎሊ ሌዩነት አሊሳዩም፡፡ የብሌሀት አጠቃቀም ዯረጃቸውን በተመሇከተ ዯግሞ ነጻ ቲ-ቴስት ተግባራዊ ሆኗሌ፤ ውጤቱም ከስሌጠና በኋሊ ብሌሀቶቹን በከፌተኛ ዯረጃ መጠቀም ችሇዋሌ፡፡ ላሊው የወንዴና ሴት የብሌሀት አጠቃቀም ሌዩነት ሇማወቅ በቀሊሌ MANOVA የተተነተነ ሲሆን፣ ውጤቱም አእምሮአዊና ሌእሇአእምሮአዊ ብሌሀት ጥምረት አጠቃቀም የ ‹‹p›› ዋጋ .30 በመሆኑ ምንም አይነት የአጠቃቀም ሌዩነት አሊሳዩም፡፡ ላሊው ከሁሇቱ ብሌሀቶች የትኛውን በተሻሇ ሁኔታ እንዯተጠቀሙ ሇመሇየት ነጻ ቲ-ቴስት ትንተና ተካሂዶሌ፤ ውጤቱም አእምሮአዊ አማካይ 3.892፣ ሌእሇአእምሮአዊ አማካይ 3.893 ሲሆን፣ ሁሇቱንም ብሌሀቶች በእኩሌ ዯረጃ መጠቀም እንዯቻለ ያሳያሌ፡፡ በመጨረሻም የጥናቱን ውጤት መሰረት በማዴረግ አስተያየቶች ተጠቁመዋሌ፡፡