ቅርጽ ተኮር፣ ይዘት ተኮርና ቅርጽና ይዘት ተኮር የጽሁፍ ምጋቤ ምሊሽ የተማሪዎችን ዴርሰት የመጻፍ ችልታ የማሻሻሌ ሚና፤ በዘጠነኛ ክፍሌ ተተኳሪነት

No Thumbnail Available

Date

2010-06

Journal Title

Journal ISSN

Volume Title

Publisher

Addis Ababa University

Abstract

የዚህ ጥናት ዋና አሊማ ከቅርጽ ተኮር፣ ከይዘት ተኮርና ከቅርጽና ይዘት ተኮር ምጋቤ ምሊሽ የተማሪዎችን ዴርሰት የመጻፍ ችልታ በማሻሻሌ ረገዴ የትኛው የሊቀ ሚና እንዲሇው መመርመር ነው፡፡ አሊማውን ሇማሳካትም መጠናዊ ምርምር እንዱሁም ፍትነት መሰሌ የጥናት ንዴፍ ተግባራዊ ተዯርጓሌ፡፡ በመሆኑም ሶስቱ ቡዴኖች ቅርጽ ተኮር፣ ይዘት ተኮርና ቅርጽና ይዘት ተኮር ምጋቤ ምሊሽ እየተሰጣቸው በ12 ሳምንታት ሇ24 ክፍሇ ጊዜያት የመጻፍ ትምህርትን ተሇያይተው እንዱማሩ ተዯርጓሌ፡፡ የጥናቱ ተሳታፊዎችም በዯብረብርሃን ከተማ በባሶ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት በ2009 ዓ.ም በመማር ሊይ ከሚገኙ 14 የ9ኛ ምዴቦ ውስጥ በተራ እጣ ናሙና ስሌት የተመረጡት ሶስት ምዴቦች ማሇትም ቅርጽ ተኮር ምጋቤ ምሊሽ የተሰጣቸው፣ ይዘት ተኮር ምጋቤ ምሊሽ የተሰጣቸው እና ቅርጽና ይዘት ተኮር ምጋቤ ምሊሽ የተሰጣቸው በጥቅለ 138 ተማሪዎች ናቸው፡፡ ከጥናቱ ተሳታፊዎችም በቅዴመ ትምህርትና በዴህረ ትምህርት ዴርሰት በመጻፍ ችልታ ፈተናዎች እና በጽሁፍ መጠይቅ አማካይነት መረጃዎች ተሰብስበዋሌ፡፡ መረጃዎቹም በገሊጭ ስታትስቲክስ (በአማካይና በመዯበኛ ሌይይት) እና በዴምዲሜያዊ (በነጠሊ ሌይይት ትንተና፣ በፖስት ሆክ እስችፍና በጥንዴ ናሙና ቲ-ቴስት) ተተንትነዋሌ፡፡ የጥናቱ ግኝቶች እንዲመሇከቱትም ቅርጽ ተኮርና ይዘት ተኮር ምጋቤ ምሊሽ በተናጠሌ እየተሰጣቸው ዴርሰት የመጻፍ ሌምምዴ ካዯረጉ ተማሪዎች ይሌቅ ቅርጽና ይዘት ተኮር ምጋቤ ምሊሽ በጥምረት (በቅንጅት) እየተሰጣቸው ዴርሰት የመጻፍ ሌምምዴ ያዯረጉ ተማሪዎች ዴርሰት በመጻፍ ውጤታቸው ሊይ ጉሌህ ሌዩነት (P<0.01) አሳይተዋሌ፡፡ የጉሌህ ሌዩነታቸው ዯረጃም ጠንካራ (Eta square 0.6) ሆኖ ተገኝቷሌ፡፡ እንዱሁም የጽሁፍ መጠይቁ ውጤት እንዲመሇከተው በሙከራ ቡዴኑ ሊይ ተግባራዊ ሇሆነው ሇቅርጽና ሇይዘት ተኮር ምጋቤ ምሊሽ ተማሪዎች አዎንታዊ አመሇካከት አሊቸው፡፡ ከጥናቱ ግኝቶች በመነሳትም ቅርጽና ይዘት ተኮር ምጋቤ ምሊሽ እየሰጡ መጻፍን ማሇማመዴ የተማሪዎችን ዴርሰት የመጻፍ ችልታ ውጤት ያሻሽሊሌ ወዯሚሌ ዴምዲሜ ተዯርሷሌ፡፡ ከጥናቱ ግኝቶችም በመነሳት ችግሩን ሇወዯፊት ይፈታለ ተብሇው የታሰቡ የመፍትሄ ሀሳቦች ተጠቁመዋሌ፤ የወዯፊት የምርምር አቅጣጫዎችም ቀርበዋሌ፡፡

Description

Keywords

ከቅርጽ ተኮር, ከይዘት ተኮርና ከቅርጽና ይዘት ተኮር ምጋቤ ምሊሽ, የተማሪዎችን ዴርሰት የመጻፍ ችልታ በማሻሻሌ

Citation