ቅርጽ ተኮር፣ ይዘት ተኮርና ቅርጽና ይዘት ተኮር የጽሁፍ ምጋቤ ምሊሽ የተማሪዎችን ዴርሰት የመጻፍ ችልታ የማሻሻሌ ሚና፤ በዘጠነኛ ክፍሌ ተተኳሪነት

dc.contributor.advisorለሙ, ገረመው (PhD)
dc.contributor.authorጌታነህ, የሻረግ
dc.date.accessioned2019-02-14T08:44:26Z
dc.date.accessioned2023-11-09T04:06:46Z
dc.date.available2019-02-14T08:44:26Z
dc.date.available2023-11-09T04:06:46Z
dc.date.issued2010-06
dc.description.abstractየዚህ ጥናት ዋና አሊማ ከቅርጽ ተኮር፣ ከይዘት ተኮርና ከቅርጽና ይዘት ተኮር ምጋቤ ምሊሽ የተማሪዎችን ዴርሰት የመጻፍ ችልታ በማሻሻሌ ረገዴ የትኛው የሊቀ ሚና እንዲሇው መመርመር ነው፡፡ አሊማውን ሇማሳካትም መጠናዊ ምርምር እንዱሁም ፍትነት መሰሌ የጥናት ንዴፍ ተግባራዊ ተዯርጓሌ፡፡ በመሆኑም ሶስቱ ቡዴኖች ቅርጽ ተኮር፣ ይዘት ተኮርና ቅርጽና ይዘት ተኮር ምጋቤ ምሊሽ እየተሰጣቸው በ12 ሳምንታት ሇ24 ክፍሇ ጊዜያት የመጻፍ ትምህርትን ተሇያይተው እንዱማሩ ተዯርጓሌ፡፡ የጥናቱ ተሳታፊዎችም በዯብረብርሃን ከተማ በባሶ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት በ2009 ዓ.ም በመማር ሊይ ከሚገኙ 14 የ9ኛ ምዴቦ ውስጥ በተራ እጣ ናሙና ስሌት የተመረጡት ሶስት ምዴቦች ማሇትም ቅርጽ ተኮር ምጋቤ ምሊሽ የተሰጣቸው፣ ይዘት ተኮር ምጋቤ ምሊሽ የተሰጣቸው እና ቅርጽና ይዘት ተኮር ምጋቤ ምሊሽ የተሰጣቸው በጥቅለ 138 ተማሪዎች ናቸው፡፡ ከጥናቱ ተሳታፊዎችም በቅዴመ ትምህርትና በዴህረ ትምህርት ዴርሰት በመጻፍ ችልታ ፈተናዎች እና በጽሁፍ መጠይቅ አማካይነት መረጃዎች ተሰብስበዋሌ፡፡ መረጃዎቹም በገሊጭ ስታትስቲክስ (በአማካይና በመዯበኛ ሌይይት) እና በዴምዲሜያዊ (በነጠሊ ሌይይት ትንተና፣ በፖስት ሆክ እስችፍና በጥንዴ ናሙና ቲ-ቴስት) ተተንትነዋሌ፡፡ የጥናቱ ግኝቶች እንዲመሇከቱትም ቅርጽ ተኮርና ይዘት ተኮር ምጋቤ ምሊሽ በተናጠሌ እየተሰጣቸው ዴርሰት የመጻፍ ሌምምዴ ካዯረጉ ተማሪዎች ይሌቅ ቅርጽና ይዘት ተኮር ምጋቤ ምሊሽ በጥምረት (በቅንጅት) እየተሰጣቸው ዴርሰት የመጻፍ ሌምምዴ ያዯረጉ ተማሪዎች ዴርሰት በመጻፍ ውጤታቸው ሊይ ጉሌህ ሌዩነት (P<0.01) አሳይተዋሌ፡፡ የጉሌህ ሌዩነታቸው ዯረጃም ጠንካራ (Eta square 0.6) ሆኖ ተገኝቷሌ፡፡ እንዱሁም የጽሁፍ መጠይቁ ውጤት እንዲመሇከተው በሙከራ ቡዴኑ ሊይ ተግባራዊ ሇሆነው ሇቅርጽና ሇይዘት ተኮር ምጋቤ ምሊሽ ተማሪዎች አዎንታዊ አመሇካከት አሊቸው፡፡ ከጥናቱ ግኝቶች በመነሳትም ቅርጽና ይዘት ተኮር ምጋቤ ምሊሽ እየሰጡ መጻፍን ማሇማመዴ የተማሪዎችን ዴርሰት የመጻፍ ችልታ ውጤት ያሻሽሊሌ ወዯሚሌ ዴምዲሜ ተዯርሷሌ፡፡ ከጥናቱ ግኝቶችም በመነሳት ችግሩን ሇወዯፊት ይፈታለ ተብሇው የታሰቡ የመፍትሄ ሀሳቦች ተጠቁመዋሌ፤ የወዯፊት የምርምር አቅጣጫዎችም ቀርበዋሌ፡፡en_US
dc.identifier.urihttp://etd.aau.edu.et/handle/123456789/16415
dc.language.isoamen_US
dc.publisherAddis Ababa Universityen_US
dc.subjectከቅርጽ ተኮርen_US
dc.subjectከይዘት ተኮርና ከቅርጽና ይዘት ተኮር ምጋቤ ምሊሽen_US
dc.subjectየተማሪዎችን ዴርሰት የመጻፍ ችልታ በማሻሻሌen_US
dc.titleቅርጽ ተኮር፣ ይዘት ተኮርና ቅርጽና ይዘት ተኮር የጽሁፍ ምጋቤ ምሊሽ የተማሪዎችን ዴርሰት የመጻፍ ችልታ የማሻሻሌ ሚና፤ በዘጠነኛ ክፍሌ ተተኳሪነትen_US
dc.typeThesisen_US

Files

Original bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
የሻረግ ጌታነህ.pdf
Size:
3.05 MB
Format:
Adobe Portable Document Format
License bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
license.txt
Size:
1.71 KB
Format:
Plain Text
Description: