አእምሮኣዊ እና ሌእሇአእምሮኣዊ የማንበብ ብሌሀቶች አማርኛ ሁሇተኛ ቋንቋቸው ሇሆኑ ተማሪዎች በአማርኛ አንብቦ የመረዲት ችልታን ሇማዲበር ያሊቸው አስተዋጽኦ (በሰንዲፊ 2ተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት ተተኳሪነት)

No Thumbnail Available

Date

2010-03

Journal Title

Journal ISSN

Volume Title

Publisher

Addis Ababa University

Abstract

የዙህ ጥናት ዋና አሊማ አእምሮአዊ እና ሌእሇአእምሮአዊ የማንበብ ብሌሀቶች የተማሪዎችን አንብቦ የመረዲት ችልታ ሇማዲበር ያሊቸውን አስተዋጽኦ መመርመር ነው፡፡ ጥናቱ የተካሄዯው በኦሮሚያ ክሌሌ በሰሜን ሸዋ ዝን በሰንዲፊ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት አማርኛ ሁሇተኛ ቋንቋቸው በሆኑ የ዗ጠነኛ ክፌሌ ተማሪዎች ሊይ ነው፡፡ የጥናቱ መረጃ በፇተና፤ በጽሐፌ መጠይቅ እና በቡዴን ተኮር ውይይት አማካኝነት ተሰብስቧሌ፡፡ መረጃው ከፉሌ ፌትነታዊ የምርምር ስሌትን በመከተሌ በአይነታዊና መጠናዊ ዗ዳዎች ተተንትኗሌ፡፡ በዙህም መሰረት ጥናቱ ሇአስራ ስዴስት ሳምንታት የተካሄዯ ሲሆን፣ ሇሙከራ ቡዴኑ በብሌሀቶቹ ስሌጠና በመስጠት ትምህርቱን እንዱከታተለ ሲዯረግ የቁጥጥር ቡዴኑ ዯግሞ በተሇመዯው የማንበብ ማስተማሪያ ዗ዳ እንዱማሩ ተዯርጓሌ፡፡ የሙከራ ጥናቱ እንዯተጠናቀቀም ሁሇቱም ቡዴኖች ፇተና እንዱፇተኑ እና መጠይቁን እንዱሞለ ተዯርጓሌ፡፡ አእምሮአዊ እና ሌእሇአእምሮአዊ ብሌሀቶች የአፊን ኦሮሞ ተናጋሪ ተማሪዎችን አንብቦ መረዲት ችልታ ሇማሻሻሌ ያሊቸውን አስተዋጽኦ በጥንዴ ቲ-ቴስት የተሰሊ ሲሆን፣ በቅዴመ ሌምምዴ የሙከራ ቡዴን የአንብቦ መረዲት ውጤት አማካይ =16.56፣ መዯበኛ ሌይይት =1.37 እንዱሁም በዴህረ ሌምምዴ አማካይ= 22.08፣ መዯበኛ ሌይይት =1.28፣ የቲ-ስላት ዋጋ (53) = -32.57፣ P<.05፣ ባሇ ሁሇት ጫፌ በመሆኑ ጉሌህ ሌዩነት አሳይቷሌ፡፡ በተጨማሪም ብሌሀቶቹ የተማሪዎችን አንብቦ የመረዲት ችልታ ሇመተንበይ ያሊቸው ጉሌህ ዴርሻ በመዯበኛ ኅብረ ዴኅረት ትንተና የተሰሊ ሲሆን፣ 32.9% የጋራ ተጽኖ አሊቸው፡፡ ከዙህም ላሊ ከስሌጠና በኋሊ ወንዴና ሴት ተማሪዎች መካከሌ ያ የአንብቦ መረዲት ችልታ ውጤት ሌዩነት በሌይይት ትንተና የተሰሊ ሲሆን የ ‹‹P›› ዋጋ .13 በመሆኑ የጎሊ ሌዩነት አሊሳዩም፡፡ የብሌሀት አጠቃቀም ዯረጃቸውን በተመሇከተ ዯግሞ ነጻ ቲ-ቴስት ተግባራዊ ሆኗሌ፤ ውጤቱም ከስሌጠና በኋሊ ብሌሀቶቹን በከፌተኛ ዯረጃ መጠቀም ችሇዋሌ፡፡ ላሊው የወንዴና ሴት የብሌሀት አጠቃቀም ሌዩነት ሇማወቅ በቀሊሌ MANOVA የተተነተነ ሲሆን፣ ውጤቱም አእምሮአዊና ሌእሇአእምሮአዊ ብሌሀት ጥምረት አጠቃቀም የ ‹‹p›› ዋጋ .30 በመሆኑ ምንም አይነት የአጠቃቀም ሌዩነት አሊሳዩም፡፡ ላሊው ከሁሇቱ ብሌሀቶች የትኛውን በተሻሇ ሁኔታ እንዯተጠቀሙ ሇመሇየት ነጻ ቲ-ቴስት ትንተና ተካሂዶሌ፤ ውጤቱም አእምሮአዊ አማካይ 3.892፣ ሌእሇአእምሮአዊ አማካይ 3.893 ሲሆን፣ ሁሇቱንም ብሌሀቶች በእኩሌ ዯረጃ መጠቀም እንዯቻለ ያሳያሌ፡፡ በመጨረሻም የጥናቱን ውጤት መሰረት በማዴረግ አስተያየቶች ተጠቁመዋሌ፡፡

Description

Keywords

አእምሮአዊ እና ልእለእምሮአዊ የማንበብ ብሌሀቶች የተማሪዎችን አንብቦ የመረዳት ችልታ ለማዳበር ያሊቸውን አስተዋጽኦ መመርመር ነው

Citation