Amharic Language, Literature and Folklore
Permanent URI for this collection
Browse
Browsing Amharic Language, Literature and Folklore by Subject "ሠዒሉነት እና ሠዒሉ ገጸ ባሕርያት"
Now showing 1 - 1 of 1
Results Per Page
Sort Options
Item ሠዒሉነት እና ሠዒሉ ገጸ ባሕርያት በተመረጡ የአማርኛ መናዊ ሌብ ወሇድች(አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ, 2007-06) አዲነ, አገኘሁ; ገብሬ, ቴዎዴሮስ (ረዲት ፕሮፋሰር)ይኽ ጥናት “ሥዕሌ፣ ሠዒሉነት እና ሠዒሉ ገጸ ባሕርያት በተመረጡ የአማርኛ መናዊ ሌብ ወሇድች” በሚሌ ርዕስ ሥር በተመረጡ የአማርኛ ሌቦሇድች ውስጥ (አዯፌርስ፣ ከአዴማስ ባሻገር፣ ማሕላት እና ግርድሽ) ሥዕሌ እና ሠዒሉነት በምን ሁኔታ እንዯቀረቡ፤ ሠዒሉ ገጸባሕርያት እንዳት እንዯተቀረፁ፤ የሥዕሌ እና ሥነ ጽሐፌ ዱሲፕሉናዊ ተጋቦት በሌቦሇድቹ ውስጥ በምን መንገዴ እንዯተስተማሰሇ ሇመመርመር የሞከረ ነው፡፡ በመታገጊያነት በምገሇገሌባቸው፤ በነገረ-ኪንም ሆነ በኪነ ጥበባት ንዴፇ ሏሳቦች ተሇዋዋጭ ባሕርይ የተነሣ፤ በሥነ ጽሐፌ ዏውዴነት የሚጠኑት ‹‹ሥዕሌ፣ ሠዒሉነት እና ሠዒሉ ገጸ ባሕርያት›› እንዯሚያነሧቸው ርዕሰ ጉዲዮች፣ በቴክስቱ ውስጥ እንዲሊቸው አኗኗር እና መሌክ ወተ. ‹‹በሰበካቸው›› አዋግኜ ሇመመርመር ጥረት አዴርጌያሇሁ፡፡ ሌቦሇድቹ፣ ‹‹ሥዕሌ በሌቦሇዴ ዏውዴ ውስጥ››፣ ‹‹በሌቦሇዴ አውዴ ውስጥ የሠዒሉነትና የሠዒሉ ገጸ ባሕርያት ሚና›› እና ‹‹ሥዕሊዊ (ዕይታዊ) ቴክስት (visual texts)›› በሚለ ሦስት ወገኖች ተፇርጀዋሌ፡፡ በምርምሩ ሇማረጋገጥ እንዯተሞከረውም፣ በሌቦሇድቹ ውስጥ፤ እኩይ ምግባር ኪናዊ ፌትሕ ያገኛሌ፣ የዯነዯነ ሌቡናና ቀሌብ ይፇርሳሌ፡፡ ዴብቅ ማንነት ይጋሇጣሌ፣ ረቂቅ ሰዋዊ ስሜቶች ሇዒይነ-ሥጋ ይበቁበታሌ፡፡ እኩይ ምግባር ሲጋሇጥ፤ የዴርጊቱ ባሇቤት የገነባው ማንነት ይናዲሌ፤ በአዱስ ይዋቀራሌ፣ ፇውስ ያገኛሌ፡፡ ረቂቅ ሰዋዊ ስሜቶች ይገሇጣለ፡፡ ከዙህም ባሻገር ሥዕልቹ በሌቦሇድቹ ፌፃሜ የሚከሰተውን ሌቦሇዲዊ ሁነት ይጠቁማለ፡፡ ዕይታዊ-ንግር ሆነውም ያገሇግሊለ፡፡ ሥዕሌ በርዕሰ ጉዲይነት በተነሣባቸው ሌቦሇድች፤ ምስሌ ከፌተኛ የመናገርያ ቋንቋ እንዯሆነ በተጠኑት ሌቦሇድች በጉሌህ ታይቷሌ፡፡ ሥነ ጽሐፌ እና ሥዕሌም፤ አንዴም በሥነ ጽሐፌ ዏውዴ ውስጥ፣ አንዴም ዯግሞ በውስጥ እና በሽፊን ገጽ ሥዕልች ትግግዜ፤ ሚና ሲጋሩ እንዱሁም ዒይነ-ሌቡናንም ሆነ ዒይነ-ሥጋን በምስሌ ሲሞለ ተስተውሎሌ፡፡