ሠዒሉነት እና ሠዒሉ ገጸ ባሕርያት በተመረጡ የአማርኛ መናዊ ሌብ ወሇድች
No Thumbnail Available
Date
2007-06
Authors
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
Abstract
ይኽ ጥናት “ሥዕሌ፣ ሠዒሉነት እና ሠዒሉ ገጸ ባሕርያት በተመረጡ የአማርኛ መናዊ ሌብ ወሇድች” በሚሌ ርዕስ ሥር በተመረጡ የአማርኛ ሌቦሇድች ውስጥ (አዯፌርስ፣ ከአዴማስ ባሻገር፣ ማሕላት እና ግርድሽ) ሥዕሌ እና ሠዒሉነት በምን ሁኔታ እንዯቀረቡ፤ ሠዒሉ ገጸባሕርያት እንዳት እንዯተቀረፁ፤ የሥዕሌ እና ሥነ ጽሐፌ ዱሲፕሉናዊ ተጋቦት በሌቦሇድቹ ውስጥ በምን መንገዴ እንዯተስተማሰሇ ሇመመርመር የሞከረ ነው፡፡ በመታገጊያነት በምገሇገሌባቸው፤ በነገረ-ኪንም ሆነ በኪነ ጥበባት ንዴፇ ሏሳቦች ተሇዋዋጭ ባሕርይ የተነሣ፤ በሥነ ጽሐፌ ዏውዴነት የሚጠኑት ‹‹ሥዕሌ፣ ሠዒሉነት እና ሠዒሉ ገጸ ባሕርያት›› እንዯሚያነሧቸው ርዕሰ ጉዲዮች፣ በቴክስቱ ውስጥ እንዲሊቸው አኗኗር እና መሌክ ወተ. ‹‹በሰበካቸው›› አዋግኜ ሇመመርመር ጥረት አዴርጌያሇሁ፡፡ ሌቦሇድቹ፣ ‹‹ሥዕሌ በሌቦሇዴ ዏውዴ ውስጥ››፣ ‹‹በሌቦሇዴ አውዴ ውስጥ የሠዒሉነትና የሠዒሉ ገጸ ባሕርያት ሚና›› እና ‹‹ሥዕሊዊ (ዕይታዊ) ቴክስት (visual texts)›› በሚለ ሦስት ወገኖች ተፇርጀዋሌ፡፡ በምርምሩ ሇማረጋገጥ እንዯተሞከረውም፣ በሌቦሇድቹ ውስጥ፤ እኩይ ምግባር ኪናዊ ፌትሕ ያገኛሌ፣ የዯነዯነ ሌቡናና ቀሌብ ይፇርሳሌ፡፡ ዴብቅ ማንነት ይጋሇጣሌ፣ ረቂቅ ሰዋዊ ስሜቶች ሇዒይነ-ሥጋ ይበቁበታሌ፡፡ እኩይ ምግባር ሲጋሇጥ፤ የዴርጊቱ ባሇቤት የገነባው ማንነት ይናዲሌ፤ በአዱስ ይዋቀራሌ፣ ፇውስ ያገኛሌ፡፡ ረቂቅ ሰዋዊ ስሜቶች ይገሇጣለ፡፡ ከዙህም ባሻገር ሥዕልቹ በሌቦሇድቹ ፌፃሜ የሚከሰተውን ሌቦሇዲዊ ሁነት ይጠቁማለ፡፡ ዕይታዊ-ንግር ሆነውም ያገሇግሊለ፡፡ ሥዕሌ በርዕሰ ጉዲይነት በተነሣባቸው ሌቦሇድች፤ ምስሌ ከፌተኛ የመናገርያ ቋንቋ እንዯሆነ በተጠኑት ሌቦሇድች በጉሌህ ታይቷሌ፡፡ ሥነ ጽሐፌ እና ሥዕሌም፤ አንዴም በሥነ ጽሐፌ ዏውዴ ውስጥ፣ አንዴም ዯግሞ በውስጥ እና በሽፊን ገጽ ሥዕልች ትግግዜ፤ ሚና ሲጋሩ እንዱሁም ዒይነ-ሌቡናንም ሆነ ዒይነ-ሥጋን በምስሌ ሲሞለ ተስተውሎሌ፡፡
Description
Keywords
ሠዒሉነት እና ሠዒሉ ገጸ ባሕርያት