የነውር እሳቤ በሉቦ ከምከም ወረዲ ማህበረሰብ እምነት

dc.contributor.advisorአስፊው, ዘሪሁን
dc.contributor.authorጀምበሬ, ሞሊ
dc.date.accessioned2018-06-12T09:13:53Z
dc.date.accessioned2023-11-09T04:04:37Z
dc.date.available2018-06-12T09:13:53Z
dc.date.available2023-11-09T04:04:37Z
dc.date.issued2009-06
dc.description.abstractጥናቱ በሉቦ ከምከም ወረዲ ማህበረሰብ አስተሳሰብ፣ እውቀትና እምነት ውስጥ ነውር የያዘውን ሰፉ ትርጉምና ገዥ ቦታ በመመርመር የማህበረሰቡን የህይወት ፌሌስፌና መግሇፅን ዋና አሊማ አዴርጎ የተካሄዯ ነው፡፡ ጥናቱ አይነታዊ ገሊጭ የአጠናን ዘዳን ተከትል የተካሄዯ ሲሆን፤ የጥናቱ መረጃዎች በቤተ መዛግብትና የመረጃ መረብ ዲሰሳ፣ በምሌከታ፣ በቃሇ መጠይቅ እና በተተኳሪ የቡዴን ውይይት አማካይነት የተገኙ ናቸው፡፡ በጥናቱ የተሳተፈ ሰዎች የተመረጡት በዋናነት በአሊማ ተኮር የናሙና ስሌት ነው፡፡ ምግብ፣ ሞትና የግብርና ስራን ርዕሰ ጉዲያቸው ያዯረጉ 126 ነውሮች ተሰብስበው የጥናቱ አካሌ የተዯረጉ ሲሆን፤ ከእነዚህ መካከሌ በተወሰኑት ሊይ ጭብጥን መሰረት ያዯረገ የመረጃ ትንተና ተካሂዶሌ፡፡ ማህበረሰቡ ነውር ሇሚሊቸው የምግብ አይነቶች ሇጤና ጠንቅ ስሇሆኑ፤ ከሞት ጋር ሇተያያዙ ዴርጊቶች ዴርጊቶቹ ወዯ ሞት ስሇሚያመሩ፤ ከስራ ጋር ሇተያያዙ ዴርጊቶች ዴርጊቶቹ በረከትን ስሇሚያሳጡ የሚለ ጉዲዮችን ዋና መንስኤ እንዯሚያዯርግ በጥናቱ ተረጋግጧሌ፡፡ ማህበረሰቡ ነውሮችን የሚፇጥረው የአባሊቱን ባህሪና አስተሳስብ ሇመግዛት፤ የሌጆቹን ሰብዕና ሇመቅረፅ፤ ስጋዊና መንፇሳዊ ፌሊጎቶቹን ሇማርካት፤ በአጠቃሊይም ሇአኗኗሩ መርህ፣ ሇግንኙነቱ ዯንብና ህግ ሆነው እንዯሚያገሇግለት በማሰብ ነው፡፡ በመሆኑም ማህበረሰቡ ነውሮች ከጥቅም በስተቀር የጎንዮሽ ጉዲት ሉኖራቸው ይችሊሌ የሚሌ እምነት የሇውም፡፡ ይሁን እንጅ ነውሮቹ በጥሌቀት ሲመረመሩ የየራሳቸው የሆነ አዎንታዊም ሆነ አለታዊ ሚና ያሊቸው ናቸው፡፡ በአጠቃሊይ ግን ነውሮች የማህበረሰቡን ጥንተ ማንነት፣ ባህሌ፣ ዯንብ፣ አስተሳሰብ ወዘተ. የሚያሳዩና በአጠቃሊይም የማህበረሰቡ የህይወት ፌሌስፌና ምን እንዯሚመስሌ ሇመረዲት የሚያስችለ ናቸው፡፡ ከዚህ በመነሳትም ነውሮችን ሁለ ጎጅ አዴርጎ ከመውሰዴ ይሌቅ አዎንታዊ ሚና ያሊቸውን በመሇየት እነሱን ማክበርና ማስፊፊት ተገቢ መሆኑን፤ አለታዊ ሚና ያሊቸውን ዯግሞ በሂዯት ሉቀሩ የሚችለበትን ሁኔታ መፌጠር እንዯሚያስፇሌግ የሚጠቁሙ ይሁንታዎች ተሰንዝረው ጥናቱ ተቋጭቷሌ፡፡en_US
dc.identifier.urihttp://etd.aau.edu.et/handle/123456789/466
dc.language.isoamen_US
dc.publisherአዱስ አበባ ዩኒቨርሲቲen_US
dc.subjectየነውር እሳቤen_US
dc.titleየነውር እሳቤ በሉቦ ከምከም ወረዲ ማህበረሰብ እምነትen_US
dc.typeThesisen_US

Files

Original bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
ሞላ ጀምበሬ.pdf
Size:
1.96 MB
Format:
Adobe Portable Document Format
License bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
license.txt
Size:
1.71 KB
Format:
Plain Text
Description: