በቦንጋ ከተማ አምስት የመጀመያ ደረጃ አንደኛ እርከን ትምህርት ቤቶች አማርኛ በሁለተኛ ቋንቋነት በማስተማር ሂደት የቋንቋ ትምህርት መሳሪያዎች አጠቃቀም እና የቋንቋ ትምህርት መርጃ መሳሪያዎች አዘገጃጀትና አጠቃቀም

dc.contributor.advisorአረጋ, ተ/ሚካኤል
dc.contributor.authorጌታቸዉ, ኮች
dc.date.accessioned2020-10-21T05:46:47Z
dc.date.accessioned2023-11-09T04:04:42Z
dc.date.available2020-10-21T05:46:47Z
dc.date.available2023-11-09T04:04:42Z
dc.date.issued2000-06
dc.description.abstractአይነታዊ የምርምር ዘዴን ተጠቅሞ አማርኛን በሁለተኛ ቋንቋነት በመጀመያ ደረጃ አንደኛ ሳይክል ትምህርት ቤቶች በማስተማር ሂደት የቋንቋ ትምህርት መርጃ መሳሪያዎች አዘገጃጀትና አጠቃቀም ምን እንደሚመስል መፈተሽ የዚህ ጥናት ዓብይ ትኩረት ነዉ፡፡በዚህ መሰረት በቦንጋ ከተማ አምስት የመጀመያ ደረጃ አንደኛ ሳይክል ትምህርት ቤቶች ናሙናነት ጥናቱ ተካዷዳል፡፡ የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት በሚሰጥባቸዉ ሠላሣ ክፍለ ጊዚያት የተደረጉ የክፍል ዉስጥ ምልከታዎች በአምስት የተለያዩ ሚዲያ ማዕከላት የተደረጉ በአምስት ምልከታዎች በአስር የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት መምህራን በአምስት የትምህርት ቤት ሚዲያ ማዕከላት አስተባባሪዎች የተሞሉ ሁለት የተለያዩ የጽሑፍ መጠይቆችና ለአምስቱም ትምህርት ቤት ርዕሰ መምህራን የቀረበ ቃለ መጠይቅ ለጥናቱ የሚበጁ መረጃዎችን ለመሰብሰብ በጥቅም ላይ የዋሉ የመረጃ አሰባሰብ ስልቶች ናቸዉ፡፡የጥናቱ ዉጤትም እንደሚያመለክተዉ በትምህርት ቤቶቹ የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት መሳሪያዎች/መርሃ ትምህርት የመምህሩ መማሪያና የተማሪ መጽሐፍ/ ያለመኖር በትምህርት ቤቶቹ በግዥም ሆነ በስጦታ የሚያገኙት የቋንቋ ትምህርት መርጃ መሳሪያ ብዛት አንስተኛ መሆን መምህራንና የማዕከል አስተባባሪዎች ቅድመ ስልጠና ያላማገኘት፡ የክፍለ ጊዜ ጫና ስለሚበዛባቸዉ የሚዲያ ማዕከላትአገልግሎትና ተሳትፎ ዝቅተኛ መሆን፤ አብዛኞቹ መምህራን/73.3%/ ያለ ትምህርት መርጃ መሳሪያ አጋዥነት ትምህርት በቃል ብቻ ማስተማር ፤ በመማሪያ ክፍሎች ከጠመኔ ሰሌዳ በስተቀር ሌሎች ሰሌዳዎች ያለመኖር በክፍል ዉስጥ የሚገኙት መርጃ መሳሪያዎች የሚሰቀሉበት ና የሚለጠፉበት መታጣት ፤የሚዲያ ማዕከላቱ የሰዉ ኃይልና የዉስጥ አደረጃጀት ተገቢነት ማጣት ፤ ሚዲያ ማዕከላቱ የራሳቸዉ በሆነ በጀት መርሃ ግብራቸዉና ዕቅዳቸዉን መፈፀም ያለመቻል በዋናነት የቀረቡ ድክመቶች ናቸዉ፡፡ በመጨረሻም በዚህ ጥናት ዉስጥ በማጠቃለያዉ ክፍል የቀረቡትን ድክመቶች ለማቃለል የሚረዱ የመፍትሄ ሀሳቦች ተሰንዝረዋል፡፡en_US
dc.identifier.urihttp://etd.aau.edu.et/handle/123456789/22875
dc.language.isoamen_US
dc.publisherአዲስ አበባ ዩንቨርስቲen_US
dc.subjectአማርኛ በሁለተኛ ቋንቋነት በማስተማር ሂደትen_US
dc.titleበቦንጋ ከተማ አምስት የመጀመያ ደረጃ አንደኛ እርከን ትምህርት ቤቶች አማርኛ በሁለተኛ ቋንቋነት በማስተማር ሂደት የቋንቋ ትምህርት መሳሪያዎች አጠቃቀም እና የቋንቋ ትምህርት መርጃ መሳሪያዎች አዘገጃጀትና አጠቃቀምen_US
dc.typeThesisen_US

Files

Original bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
ጌታቸው ኮች.pdf
Size:
33.28 MB
Format:
Adobe Portable Document Format
License bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
license.txt
Size:
1.71 KB
Format:
Plain Text
Description: