‹‹የበሪ ሀገረ-ሰባዊ እምነት በደቡብ እሪ ወረዳ በዎባመር አካባቢ.›› ኮማንደር መሐመድ

dc.contributor.advisorጣሰው, ባይለየኝ
dc.contributor.authorአስፋው, ዘሪሁን
dc.date.accessioned2020-12-07T07:56:47Z
dc.date.accessioned2023-11-09T04:04:51Z
dc.date.available2020-12-07T07:56:47Z
dc.date.available2023-11-09T04:04:51Z
dc.date.issued2005
dc.description.abstractበደቡብ ኦሞ ዞን በደቡብ አሪ ብሔረሰብ ከጥንት ጀምሮ የተለያዩ ሀገረ-ሰባዊ እምነቶችን ይከተላል ፡፡የኦሪ ብሔረሰብ ሀገርሰባዊ አምነቱ አድርጎ ከሚከተላቸው በርካታ አምነቶች ውስጥ የበሪ እምነት አጅግ ይዘወተራል ፡፡ ‹‹በሪ››ሴት አማልክት ስትሆን በወንድ አማልክትነት ከሚታመኑት ‹‹ሳቢ›› እና ‹‹ጸይሲ›› የበለጠ ዘወትር አምልኮ ይደረግለታል ፡፡በየክስተቱና በየአጋጣሚው የበሪ ስም ይነሳል ፤ ለበሪ አምልኮ ይፈጸምለታል ፡፡ከ1976 ዓ.ም ወዲህ በሌሎች ርዕሶች ስር የበሪን አምነት በጥቂቱ ጠቅሰው ካለፉት አንዳንድ ጥናቶች በስተቀር በእምነቱ ላይ አቢይ ትኩርት አድርጎ የተካሔደ ጥናት አላገጠመኝም፡፡en_US
dc.identifier.urihttp://etd.aau.edu.et/handle/123456789/23890
dc.language.isoamen_US
dc.publisheraen_US
dc.title‹‹የበሪ ሀገረ-ሰባዊ እምነት በደቡብ እሪ ወረዳ በዎባመር አካባቢ.›› ኮማንደር መሐመድen_US
dc.typeThesisen_US

Files

Original bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
5.docx
Size:
30.05 KB
Format:
Microsoft Word XML
License bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
license.txt
Size:
1.71 KB
Format:
Plain Text
Description: