‹‹የበሪ ሀገረ-ሰባዊ እምነት በደቡብ እሪ ወረዳ በዎባመር አካባቢ.›› ኮማንደር መሐመድ

No Thumbnail Available

Date

2005

Journal Title

Journal ISSN

Volume Title

Publisher

a

Abstract

በደቡብ ኦሞ ዞን በደቡብ አሪ ብሔረሰብ ከጥንት ጀምሮ የተለያዩ ሀገረ-ሰባዊ እምነቶችን ይከተላል ፡፡የኦሪ ብሔረሰብ ሀገርሰባዊ አምነቱ አድርጎ ከሚከተላቸው በርካታ አምነቶች ውስጥ የበሪ እምነት አጅግ ይዘወተራል ፡፡ ‹‹በሪ››ሴት አማልክት ስትሆን በወንድ አማልክትነት ከሚታመኑት ‹‹ሳቢ›› እና ‹‹ጸይሲ›› የበለጠ ዘወትር አምልኮ ይደረግለታል ፡፡በየክስተቱና በየአጋጣሚው የበሪ ስም ይነሳል ፤ ለበሪ አምልኮ ይፈጸምለታል ፡፡ከ1976 ዓ.ም ወዲህ በሌሎች ርዕሶች ስር የበሪን አምነት በጥቂቱ ጠቅሰው ካለፉት አንዳንድ ጥናቶች በስተቀር በእምነቱ ላይ አቢይ ትኩርት አድርጎ የተካሔደ ጥናት አላገጠመኝም፡፡

Description

Keywords

Citation