የኮንሶ ሃገረሰባዊ አልባሳት እና ጌጣጌጦች፤ገላጭ-ተንታኝ ጥናት

dc.contributor.advisorአለሙ, አብርሃም
dc.contributor.authorያረጋል, አፀደ
dc.date.accessioned2020-12-22T08:08:12Z
dc.date.accessioned2023-11-09T04:04:55Z
dc.date.available2020-12-22T08:08:12Z
dc.date.available2023-11-09T04:04:55Z
dc.date.issued2003-06
dc.description.abstractይህ ጥናት በኮንሶ ሃገረሰባዊ አልባሳት እና ጌጣጌጦች ቁሳዊ ባህርያትና ማህበረ- ጥበባዊ ፋይዳ ትንተና ላይ የሚያተኩር ነዉ፡፡ ዐበይት ዓላማዎቹም የባህላዊ አልባሳቱን፤ ጌጣጌጦቹን እና የማህበረሰቡን የፀጉር አሰራር አካላዊ ገፅታ ማሳየት፤ የአለባበስ ስርዓቱን እና አጋጣሚዎቹን መግለፅ፤እንዲሁም የአልባሳቱን እና የጌጣጌጦቹን ማህበረ-ጥበባዊ ፋይዳ ማሳየት ናቸዉ፡፡en_US
dc.identifier.urihttp://etd.aau.edu.et/handle/123456789/24271
dc.language.isoamen_US
dc.publisherአዲስ አበባ ዮኒቨርሲቲen_US
dc.titleየኮንሶ ሃገረሰባዊ አልባሳት እና ጌጣጌጦች፤ገላጭ-ተንታኝ ጥናትen_US
dc.typeThesisen_US

Files

Original bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
አፀደ ያረጋል.pdf
Size:
19.39 MB
Format:
Adobe Portable Document Format
License bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
license.txt
Size:
1.71 KB
Format:
Plain Text
Description: