የኮንሶ ሃገረሰባዊ አልባሳት እና ጌጣጌጦች፤ገላጭ-ተንታኝ ጥናት
No Thumbnail Available
Date
2003-06
Authors
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
አዲስ አበባ ዮኒቨርሲቲ
Abstract
ይህ ጥናት በኮንሶ ሃገረሰባዊ አልባሳት እና ጌጣጌጦች ቁሳዊ ባህርያትና ማህበረ- ጥበባዊ ፋይዳ ትንተና ላይ የሚያተኩር ነዉ፡፡ ዐበይት ዓላማዎቹም የባህላዊ አልባሳቱን፤ ጌጣጌጦቹን እና የማህበረሰቡን የፀጉር አሰራር አካላዊ ገፅታ ማሳየት፤ የአለባበስ ስርዓቱን እና አጋጣሚዎቹን መግለፅ፤እንዲሁም የአልባሳቱን እና የጌጣጌጦቹን ማህበረ-ጥበባዊ ፋይዳ ማሳየት ናቸዉ፡፡