በቡታጅራ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት አፋቸውን በመስቃንኛ የፈቱ የአስረኛ ክፋል ተማሪዎች በአማርኛ ሲጽፋ የሚፈጽሟቸዉ ስህተቶች ጥናት

dc.contributor.advisorዓለሚና, በላይነህ
dc.contributor.authorአስፋው, ተክሌ
dc.date.accessioned2020-12-16T09:19:49Z
dc.date.accessioned2023-11-09T04:04:53Z
dc.date.available2020-12-16T09:19:49Z
dc.date.available2023-11-09T04:04:53Z
dc.date.issued1989-05
dc.description.abstractይህ ጥናት ዓይነተኛ ዓላማው ያደረገው የተጠኚዎቸ የአማርኛ ጽሑፋ የስሀተት ዓይነቶቸን ለይቶ ምንጫቸውም ምን እንደሆነ ተገንዝቦ ተገቢ ሊሆን የሚችል የመፋትሄ ሀሳብ ማቅረብ ነው፡፡ የጥናቱን ዓላማ ተገባራዊ ለማድረግ ተከታታይነት የነበራቸው አራት የጽሑፋ ሙከራዎች ለተጠኚ ተማሪዎች ቀርበዋል፡፡ በተጨማሪም ለመምህራንና ለተማሪዎቹ መጠይቆች ቀርበዋል፡፡ በመጨረሻም የክፋል ውስጥና የክፋል ውጭ ምልከታዎችም ተካሂደዋል፡፡en_US
dc.identifier.urihttp://etd.aau.edu.et/handle/123456789/24121
dc.language.isoamen_US
dc.publisherአዲስ አበባ ዪኒቨርሲቲen_US
dc.titleበቡታጅራ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት አፋቸውን በመስቃንኛ የፈቱ የአስረኛ ክፋል ተማሪዎች በአማርኛ ሲጽፋ የሚፈጽሟቸዉ ስህተቶች ጥናትen_US
dc.typeThesisen_US

Files

Original bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
ተክሌ አስፋው.pdf
Size:
28.2 MB
Format:
Adobe Portable Document Format
License bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
license.txt
Size:
1.71 KB
Format:
Plain Text
Description: