በቡታጅራ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት አፋቸውን በመስቃንኛ የፈቱ የአስረኛ ክፋል ተማሪዎች በአማርኛ ሲጽፋ የሚፈጽሟቸዉ ስህተቶች ጥናት
No Thumbnail Available
Date
1989-05
Authors
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
አዲስ አበባ ዪኒቨርሲቲ
Abstract
ይህ ጥናት ዓይነተኛ ዓላማው ያደረገው የተጠኚዎቸ የአማርኛ ጽሑፋ የስሀተት ዓይነቶቸን ለይቶ ምንጫቸውም ምን እንደሆነ ተገንዝቦ ተገቢ ሊሆን የሚችል የመፋትሄ ሀሳብ ማቅረብ ነው፡፡
የጥናቱን ዓላማ ተገባራዊ ለማድረግ ተከታታይነት የነበራቸው አራት የጽሑፋ ሙከራዎች ለተጠኚ ተማሪዎች ቀርበዋል፡፡ በተጨማሪም ለመምህራንና ለተማሪዎቹ መጠይቆች ቀርበዋል፡፡ በመጨረሻም የክፋል ውስጥና የክፋል ውጭ ምልከታዎችም ተካሂደዋል፡፡