የከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች በአማርኛ አንብቦ የመረዳት ችሎታ፡ በአዲስ አበባ በሚገኙ በአራት ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የ11ኛ ክፍል ተማሪዎች ላይ የተካሄደ ጥናት፡፡
dc.contributor.advisor | አድማሱ, ዩናስ | |
dc.contributor.author | ዉበት, ማስተዋለል | |
dc.date.accessioned | 2020-10-30T09:05:51Z | |
dc.date.accessioned | 2023-11-09T04:04:44Z | |
dc.date.available | 2020-10-30T09:05:51Z | |
dc.date.available | 2023-11-09T04:04:44Z | |
dc.date.issued | 1989-05 | |
dc.description.abstract | የዚህ ጥናት ዓቢይ ዓላማ የክፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎችን አንብቦ የመረዳት ችሎታ ማጥናት ነዉ፡፡ጥናቱ የተካሄደዉ በአዲስ አበባ ከተማ ዉስጥ ከሚገኙ የመንግስት ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ዉስጥ በናሙናነት በተመረጡት አራት ትምህርት ቤቶች የ11ኛ ክፍል ተማሪዎች ላይ ነዉ፡፡ ሁሉንም የ11ኛ ክፍል ተማሪዎች በጥናቱ ዉስጥ ማካተትም ከአቅም በላይ ስለሆነ የተወሰኑ ተማሪዎች በናሙናነት ተመርጠዉ ጥናቱ ተካሂዷል፡፡ | en_US |
dc.identifier.uri | http://etd.aau.edu.et/handle/123456789/22977 | |
dc.language.iso | am | en_US |
dc.publisher | አዲስ አበባ ዮኒቨርሲቲ | en_US |
dc.title | የከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች በአማርኛ አንብቦ የመረዳት ችሎታ፡ በአዲስ አበባ በሚገኙ በአራት ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የ11ኛ ክፍል ተማሪዎች ላይ የተካሄደ ጥናት፡፡ | en_US |
dc.type | Thesis | en_US |