የከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች በአማርኛ አንብቦ የመረዳት ችሎታ፡ በአዲስ አበባ በሚገኙ በአራት ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የ11ኛ ክፍል ተማሪዎች ላይ የተካሄደ ጥናት፡፡

No Thumbnail Available

Date

1989-05

Journal Title

Journal ISSN

Volume Title

Publisher

አዲስ አበባ ዮኒቨርሲቲ

Abstract

የዚህ ጥናት ዓቢይ ዓላማ የክፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎችን አንብቦ የመረዳት ችሎታ ማጥናት ነዉ፡፡ጥናቱ የተካሄደዉ በአዲስ አበባ ከተማ ዉስጥ ከሚገኙ የመንግስት ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ዉስጥ በናሙናነት በተመረጡት አራት ትምህርት ቤቶች የ11ኛ ክፍል ተማሪዎች ላይ ነዉ፡፡ ሁሉንም የ11ኛ ክፍል ተማሪዎች በጥናቱ ዉስጥ ማካተትም ከአቅም በላይ ስለሆነ የተወሰኑ ተማሪዎች በናሙናነት ተመርጠዉ ጥናቱ ተካሂዷል፡፡

Description

Keywords

Citation