የአማርኛ ቋንቋ አሠልጣኝ መምህራን የተከታታይ ምዘና አተገባበር ፋተሻ፤ በትግራይ ክልል በሚገኙ ሦሰት የመምህራን ትምህርት ኮሌጆች
dc.contributor.advisor | ኃይለሚካኤል, አርጋ | |
dc.contributor.author | አከለ, ተሰፋ | |
dc.date.accessioned | 2020-12-22T08:41:57Z | |
dc.date.accessioned | 2023-11-09T04:04:55Z | |
dc.date.available | 2020-12-22T08:41:57Z | |
dc.date.available | 2023-11-09T04:04:55Z | |
dc.date.issued | 2000-06 | |
dc.description.abstract | የዚህ ጥናት ዋነኛ ዓላማ በትግራይ ክልል ውስጥ በሚገኙ ሶስት የመምህራን ትምህርት ኮሌጆች የሚያሰተምሩ የአማርኛ ቋንቋ አሠልጣኝ መምህራን የተከታታይ ምዘና አተገባበራችው ምን እንደሚመሰል መፈተሽ ነው፡፡ይህ ጥናት ገላጭ ጥናት ሲሆን፤ የጥናቲ ተተኳሪዎች በተጠቀሱት ኮሌጆች ውሰጥ ያሉ 12 የአማርኛ ቋንቋ አሠልጣኝ መምህራንና ከሦሰቱም ኮሌጆች በነሲብ የዕጣ ናሙና የተመረጡ 135 የ10 3 መርሀግብር አንደኛ ዓመት የቋንቋ ትምህርት ክፋል ተማሪዎች ናቸው፡፡ | en_US |
dc.identifier.uri | http://etd.aau.edu.et/handle/123456789/24288 | |
dc.language.iso | am | en_US |
dc.publisher | በአዲስ አበባ ዪኒቨርሲቲ | en_US |
dc.title | የአማርኛ ቋንቋ አሠልጣኝ መምህራን የተከታታይ ምዘና አተገባበር ፋተሻ፤ በትግራይ ክልል በሚገኙ ሦሰት የመምህራን ትምህርት ኮሌጆች | en_US |
dc.type | Thesis | en_US |