የአማርኛ ቋንቋ አሠልጣኝ መምህራን የተከታታይ ምዘና አተገባበር ፋተሻ፤ በትግራይ ክልል በሚገኙ ሦሰት የመምህራን ትምህርት ኮሌጆች
No Thumbnail Available
Date
2000-06
Authors
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
በአዲስ አበባ ዪኒቨርሲቲ
Abstract
የዚህ ጥናት ዋነኛ ዓላማ በትግራይ ክልል ውስጥ በሚገኙ ሶስት የመምህራን ትምህርት ኮሌጆች የሚያሰተምሩ የአማርኛ ቋንቋ አሠልጣኝ መምህራን የተከታታይ ምዘና አተገባበራችው ምን እንደሚመሰል መፈተሽ ነው፡፡ይህ ጥናት ገላጭ ጥናት ሲሆን፤ የጥናቲ ተተኳሪዎች በተጠቀሱት ኮሌጆች ውሰጥ ያሉ 12 የአማርኛ ቋንቋ አሠልጣኝ መምህራንና ከሦሰቱም ኮሌጆች በነሲብ የዕጣ ናሙና የተመረጡ 135 የ10 3 መርሀግብር አንደኛ ዓመት የቋንቋ ትምህርት ክፋል ተማሪዎች ናቸው፡፡