የፆታ ልዩነት አማርኛ ቋንቋን በመማር ቋንቋን በመማር ረገድ ያለውን ሚና፤ በእንጦጦ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ11ኛ ክፍል ተማሪዎች አጠቃላይ የቋንቋ ብቃት ላይ የተካሄደ ጥናት።

dc.contributor.advisorለታ, ደጄኔ( ዶ⁄ር
dc.contributor.authorደምሴ, በፉንቱ
dc.date.accessioned2020-11-30T06:12:31Z
dc.date.accessioned2023-11-09T04:04:49Z
dc.date.available2020-11-30T06:12:31Z
dc.date.available2023-11-09T04:04:49Z
dc.date.issued1995
dc.description.abstractየዖታ ልዩነትን መነሻ በማድረግ ከተለያዩ ሁኔታዎች አንፃር የተለያዮ ጉዳዩችን የሚመረሩ የጥናት ሥራዎች ቁጥር ከጊዜ ወደጊዜ እየጠመረ ሲሆን፣ በተለይም በተለይም በትምህርት መስክ የሚከናወኑት ጥናቶች በመማር/ ማስተማር ሂደት ላይ የፆታ ልዩነት ያለዉን ሚና ለማሳየት ሞክረዋል ። የዚህ ጥናት ዋንኛ ትኩረትም በአማርኛ ቋንቋ ብቃት ረገድ በወንዶችና በወንዶችና በሴቶች መካከል ልዩነት ለመለካት የተመረጡትም የቋንቋ ብቃትን በመለካት ረገድ አስተማማኝና ትክክለኛ መለኪያ የሆኑት የሆኑት የግንዛቢና የቃል ፅሕፈት ሙከራዎች ናቸው። ናሙና ተጠኝዎቹ ከእንጦጦ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የተመረጡ 113 ወንድና 86 ሴት ማሪዎች ሲሆኑ ለተጠኝዎቹ የቀረቡት ሙከራዎች የተዘጋጁባቸው ምንባቦች ̋በፎግ ኢንዴክስ ̋ የተነባቢነት ቀመር መሰረት ተሰልተው በተጠቀሰው የክፍል ደረጃ ላይ የሚማሩ ተማሪዎችንደረጃ የሚመጥንኑመሆናቸው ታውቋል። በተጠኝዎቹ የአማርኛ ቋንቋ ብቃትረገድ አስተማማኝ ልዩነት መኖር አለመኖሩኑን ለመመርመር በሁለት የቋንቋ ብቃት ሙከራዎችወንድና ሴት ተጠኝዎች ያስመዘገቡት አማካኝ ውጤት በ(t–test)ቀመር አማካኝነት ተሰል፤ የተገኘው፤የ(tc) ዎጋ 1.97 ያነሰ ሆኖ ተገኝቶአል ።በመሆኑምበሁለቱ ተጠኝ ቡድናች የአማርኛ ቋንቋ ብቃት ረገድ ከግምት የሚገባ ልዩነት አልታየም።en_US
dc.identifier.urihttp://etd.aau.edu.et/handle/123456789/23698
dc.language.isoamen_US
dc.publisherአአዩen_US
dc.titleየፆታ ልዩነት አማርኛ ቋንቋን በመማር ቋንቋን በመማር ረገድ ያለውን ሚና፤ በእንጦጦ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ11ኛ ክፍል ተማሪዎች አጠቃላይ የቋንቋ ብቃት ላይ የተካሄደ ጥናት።en_US
dc.typeThesisen_US

Files

Original bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
ፋንቱ ደምሴ.pdf
Size:
16.96 MB
Format:
Adobe Portable Document Format
License bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
license.txt
Size:
1.71 KB
Format:
Plain Text
Description: