Amharic Language, Literature and Folklore
Permanent URI for this collection
Browse
Browsing Amharic Language, Literature and Folklore by Subject "ሼኽ ሁሴን መካነ ቅርስ የሙዲ ስርዒተከበራ አከዋወን"
Now showing 1 - 1 of 1
Results Per Page
Sort Options
Item በባሌ ዞን ዴሬ ሼኽ ሁሴን መካነ ቅርስ የ‹ሙዲ› ስርዒተከበራ እና መንፇሳዊ ጉዜ(Addis Ababa University, 2010-06) ተሾመ, ሰልሞን; በሪሶ, ታደሰ (PhD)የዘህ ጥናት አብይ ዒሊማ በዴሬ ሼኽ ሁሴን መካነ ቅርስ የሙዲ ስርዒተከበራ አከዋወን፣ መስተጋብር፣ ውህዯት እና መንፇሳዊ ጉዜው ያሇውን ባህርይ መተንተን ነው፡፡ የሙዲ በዒሊት በመካነ ቅርሱ በአመት ሁሇት ጊዚ የሚከበሩ የመታሰቢያ ስርዒቶች ናቸው፡፡ ጥናቱ ይዖታዊ ምርምር የጥናት አይነትን የተከተሇ ነው፡፡ ሇጥናቱም ምሌከታ፣ ቃሇመጠይቅ፣ ንጥሌ ማሳያ ጥናትና የተተኳሪ ቡዴን ውይይት የመረጃ መሰብሰቢያ ዖዳዎች ተግባራዊ ተዯርገዋሌ፡፡ የተሰበሰቡ መረጃዎች ያሊቸውን ትርጉም በፌከራ ሇማሳየት ጥናቱ ክወና ተኮር ስሌትን መሰረት ያዯረገ ነው፡፡ ይህ ስሌት ባህሊዊ እሳቤዎችን፣ ትዔምርቶችንና ውክሌናዊ ትርጓሜዎችን ማህበረሰቡ በራሱ አዔምሯዊ ግንዙቤ እንዳት እንዯሚረዲ የሚያሳይ ነው፡፡ ጥናቱ የክወና፣ የትዔምርታዊና የኮግኒቲቭ ንዴፇሃሳቦችን መሰረት በማዴረግ የተዖጋጀ ነው፡፡ የጥናቱም ዋና ዋና ዒሊማዎች በሼኽ ሁሴንና በመካነ ቅርሱ ሊይ ያለ እሳቤዎች፣ የመካነ ቅርሱ ነዋሪዎች ያሊቸው ኃይማኖታዊና ማህበራዊ ዲራ፣ መንፇሳዊ ጉዜው ያሇውን አነሳሽ ምክንያቶቸና ሌዩ ባህርያት፣ የሙዲ በዒሊት ከመዴረሳቸው በፉትና በበዒሊቱ ወቅት የሚከወኑ ስርዒተከበራዎች፣ በስርዒተከበራዎቹ ሊይ የሚስተዋለ ውሔዯቶች፣ በበዒሊቱ ሊይ የሚስተዋለ ተግዲሮቶችና ሇውጥ የፇጠሩ ሁነቶች ተተንትነዋሌ፡፡ የሙዲ በዒሌ ሼኽ ሁሴንን፣ መንፇሳዊ ተጓዦችን፣ መካነ ቅርሱንና የመካነ ቅርሱ ነዋሪዎችን በአንዴ ሊይ የሚያገናኝ ማዔከሌ እንዯሆነ ጥናቱ ያሳያሌ፡፡ በዒለም የመንፇሳዊ ተጓዦችን ማንነት የሚገሌጽ፣ ያሊቸውን አመሇካከት የሚቀርጽና የሚወስን እንዯሆነ ጥናቱ ያሳያሌ፡፡ የሙዲ በዒሌን በተሇያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች የሚኖሩ ማህበረሰቦች፣ የተሇያዩ ኃይማኖት ተከታዮችና የውጭ አገር ዚጎች በጋራ ያከብራለ፡፡ ይህም ሌዩ ባህርይ የሙዲ በዒሌ የባህሌና የኃይማኖት በሒውርታዊነት ባሊት ኢትዮጵያ አብሮ ሉያኖረን ካስቻለን ረቂቅ ማህበራዊ ስሪቶች መካከሌ አንደ ማሳያ ነው፡፡ መካነ ቅርሱም የፒን-ኢትዮጵያ፣ የአንዴነት፣ የመዯመር፣ የሔብረትና የእኩሌነት ተምሳላት ነው፡፡ ይህ ጥናት በባህሌ፣ በኃይማኖት፣ በፕሇቲካና በሌማት ሊይ ሇሚዖጋጁ አገራዊ፣ ክሌሊዊና አካባቢያዊ ፕሉሲዎች በግብዏትነት የሚያገሇግሌ ነው፡፡ በመሆኑም ጥናቱን የፕሉስ አውጭና አስፇጻሚ አካሊት፣ በመካነ ቅርሱና በአካባቢው የሌማት ስራ የሚሰሩ መንግስታዊና መንግስታዊ ያሌሆኑ ዴርጅቶች ማህበረሰቡን ሇመረዲት መጠቀም ይኖርባቸዋሌ፡