Amharic Language, Literature and Folklore
Permanent URI for this collection
Browse
Browsing Amharic Language, Literature and Folklore by Subject "ሰዋስዋዊ ስህተቶች"
Now showing 1 - 1 of 1
Results Per Page
Sort Options
Item አፋቸውን በሊቢጢሳ ቋንቋ የፈቱ የአስረኛ ክፍል ተማሪዎች በአማርኛ ቋንቋ ድርሰት ሲጽፉ የሚፈጽሟቸውን የሰዋስው ስህተቶች ትንተና(አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ, 2022) ፀጋዬ ኃይለማርያም; ፕ/ር ጌታሁን አማረየዚህ ጥናት ዋና ዓላማ የሊቢጢሳ አፍ-ፈት የሆኑ የ10ኛ ክፍል ተማሪዎች በአማርኛ ድርሰት ሲጽፉ የሚፈጽሟቸውን ሰዋስዋዊ ስህተቶችና የስህተት ምንጮችን መመርመር ነው፡፡ተጠኚ ተማሪዎቹ በማረቆ ወረዳ ከሁለት የገጠር ትምህርት ቤቶች የተመረጡ100 ተማሪዎች ሲሆኑ የተመረጡት በዓላማ የንሞና ዘዴ ነው፡፡መም ህራኑም በዓላማ የንሞና ዘዴ ነው የተመረጡት፡፡ለጥናቱ አስፈላጊ የሆኑ መረጃዎችን ለማግኘት በሁለት ዙር ተጠኚ ተማሪዎቹ ዴርሰቶቹን ጽፈዋል ፡፡ በመሆኑም ተማሪዎች በአማርኛ ቋንቋ ድርሰት ሲጽፉ የሚፈጠሩ ሰዋስዋዊ ስህተቶች ተፈትሸዋል፤የሁለቱም ጊዜ ድርሰቶች በ15456 ቃላት ተጽፈዋል፤በቃላቱ ውስጥ 5944 (79.1%)ስህተቶች ተገኝተዋል፤አንድን ድርሰት ለመጻፍ በአማካይ 77.28 ቃላት ተጠቅመዋል፤አማካይ የስህተት ብዛት59.44 ሲሆን የስህተት ድግግሞሹ 79.1 ሆኗል፡፡በተጨማሪም የተጠኚ ተማሪዎቹ የጽሑፍ መጠይቆች እና የአማርኛ ቋንቋ መምህራን ቃለ መጠይቆች መረጃ ተሰብስቧል፡፡ በጥናቱ የስህተት ዒይነቶችን ለመለየት ዒይነታዊ መጠናቸውን ለመግለጽ መጠናዊ የምርምር ዒይነቶችን ተጠቅሟሌ፡፡በዘህምመሠረት ከድርሰት እርማት በተገኘው መረጃ ከጠቅላላ የስህተቶች ብዙት 5944 ውስጥ የቋንቋ አጠቃቀም፣3128(41.65%) የዒረፍተነገር አወቃቀር 2536 (33.69%)ሆሄያት (ፊደላት) አጻጻፍ ስህተት 180 (2.%) መመደብ ያልተቻለ 100(1.31%) ስህተቶች ተገኝተዋሌ፡፡ ቃሊትበዒረፌተነገር ውስጥ የአማርኛ ቋንቋ ሥርዒት በማይፇቅዯው አወቃቀር ተዋቅረዋል፤ በመቀጠሌ የድምፆች ሆሄያት(የፉደላት) አጻጻፍ ችግር መሠረታቸው ሶስት ነገሮች መሆናቸው ተጠቅሷል፤ አንደኛው የአማርኛ ቋንቋ ድምፆችን፣ሆሄያትን(ፉደላትን)በአቀነጃጀት ጊዚ ከግዕዛ እስከ ሳብዕ ያሉትን በአማርኛው የአቀነጃጃት ሥርዒት ለይቶ አለመረዲት፤ሁለተኛው የአማርኛው የአናባቢ እና ተናባቢ የአቀነጃጀት ሥርዒትን በአፌ መፌቻ ቋንቋ የአቀነጃጀት ሥርዒት ሇማቀናጀት መሞከር፤ሶስተኛው በአፌመፌቻ ቋንቋቸው የላለቱን በአማርኛ ቋንቋ የሚገኙ ሆሄያትን(ፉደሎችን)ለውጦ ለመጠቀም የሚያስገድደው የቋንቋው ህግ የችግሩ አካል እንደሆነ ተገልጿል፡፡ተማሪዎች ከጻፋዋቸው ድርሰቶች እና የጽሁፍ መጠይቆች በተጨማሪ ከመምህራን ቃለ መጠይቆች በተገኙ ድጋፌ ሰጪ መረጃዎች መሠረት የመማር ማስተማር ሂደት፣ የማስተማሪያ ግብዓቶች ድክመት እና የሥነልቦና ሁኔታዎች ለስህተት መፈጠር አስተዋፅ ቢኖራቸውም በዋናነት የስህተት ምንጮች የአፍመፌቻ ቋንቋ ተፅዕኖ መሆናቸውን ለማወቅ ተችሎል፡፡ለዚህም መፍትሄው የአማርኛ ቋንቋ ሥርዓተ አጻጻፍን ከድምጾች(ሆሄያት)ጀምሮ በማሳወቅ፣በማስለየት እና በማስተማር ችግሮቹ ላይ ትኩረት ሰጥቶ መስራት እና ድርሰት መጻፍን ማለማመዴ እንዯሆነ ጥናቱ ጠቁሟል፡፡