Amharic Language, Literature and Folklore
Permanent URI for this collection
Browse
Browsing Amharic Language, Literature and Folklore by Subject "ልቦለዶች ውስጥ የቋንቋ አጠቃቀምና የይዘት"
Now showing 1 - 1 of 1
Results Per Page
Sort Options
Item በተመረጡ የአቦነህ አሻግሬ እንቁጤ እቁጣጣሽ እና ሌሎች ልቦለዶች ውስጥ የቋንቋ አጠቃቀምና የይዘት ትንተና(አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ, 2001-06) ይኸነው የኔነህ; አየለ ፍቅሬይህ ይዘትና የቋንቋ አጠቃቀም በአቦነህ አሻግሬ እንቁጤ-እንቁጣጣሽና ሌሎች ልቦለዶች ውስጥ የተሰኘው የዲሪ ማሟያ ጽሁፍ አራት ምዕራፎች አከቷል፡፡የመጀመሪያው ምዕራፍ የጥናቱ ዳራ፣ ዓላማ፣ ወሰን፣ጠቀሜታ አን የአጠናን ዘዴ አካቶ ይዟል፡፡ ሁለተኛው ምዕራፍ ደግሞ በንድፈ ሀሳባዊ መሰረት ስራ የይዘት ምንነት የቋንቋ አጠቃቀም ምንነትና እንዲሁም ከጥናቱ ገር ተዛማጅነት ያላቸውን ጥናታዊ ጽሁፎች ተግሰውበታል፡፡ የጥናቱ ሦስተኛው ምዕራፍ የጥናቱ ዋና አካል የቀረበበት ምዕራፍ ነው፡፡ በውስጥም የቋንቋ አጠቃቀም ትንተና አካቷል፡፡ የጥናቱ ቋንቋ አጠቃቀም ትንተና በተወሰኑ ምሁራን ሀሳብ የተጠናከረ ነው፡፡ ጥናቱ በምዕራፍ አራት ደግሞ የልቦለዶቹን ይዘት የተፈተሸበት ምዕራፍ ነው፡፡ይዘቶቹ ወይም በምቦለዶቹ የተነሱ ፍሬ ነገሮች ማህበራዊ፣ ባህላዊ ነገሮችን የሚያሣዩ ናቸው፡፡ ይህም በዋና እና በንዑስ አላማቸው የተለዩ ናቸው፡፡ ከዚህ ስር ማጠቃለያ አብሮ የታየበት ገጽ ይገኛል፡፡ጥናቱ የቋንቋ አጠቃቀምን ደግሞ በውስጡ እንግሊዘኛ፣ ቀበለና ቃላት የግዕዝ ቃላትን እንዲሁም ፈሊጣዊ ንግግርን ይዟል፡፡ እነዚህ የቋንቋ አጠቃቀም ከአጥኝው ሀሳብ በተጨማሪ የተወሰኑ ምሁራን ሀሳብ ወይም ብያኔ በሀሳቡ ማጠናከሪያ አገልግሎት ላይ ውለዋል፡፡