Amharic Language, Literature and Folklore
Permanent URI for this collection
Browse
Browsing Amharic Language, Literature and Folklore by Author "ለሚ, ቀነኣ"
Now showing 1 - 1 of 1
Results Per Page
Sort Options
Item የኦሮሞ ሚቶልጂ ይዘታዊ ትንተና(Addis Ababa University, 2010-10) ለሚ, ቀነኣ; ታኣ, ተሰማ (PhD)የዙህ ጥናት ዓሊማ የኦሮሞ ሚቶልጂን ይት በመተንተን ተግባሮቹን በዜርዜር ማሳየት ነው፡፡ በመሆኑም የመጀመሪያና የሁሇተኛ ዯረጃ የመረጃ ምንጮችን (primary and secondary sources) በመጠቀም ማብራሪያዊ ትንተና ተሠርቷሌ፡፡ የጥናቱን ዓሊማ ሇማሳካት የተሇያዩ የመረጃ መሰብሰቢያ ዳዎች ማሇትም ምሌከታ፤ ኢንተርቪውና ተተኳሪ የቡዴን ውይይቶች ጥቅም ሊይ ውሇዋሌ፡፡ በተሳትፍ ምሌከታ በቀጥታ በመንፇሳዊና ባህሊዊ ሥነስርዓቶች (በዓሊት) ሊይ በመሳተፌ የመረጃ አቀባዮችን ጥሌቅና ውስብስብ ስሜቶች ሇመገንብ ተሞክሯሌ፡፡ መረጃ አቀባዮች ስሇክስተቶች፣ ስሇፇጣሪ፤ ስሇፌጥረታትና በአካባቢያቸው ስሇሚገኙ ነገሮች፤ ስሇአኗኗራቸው ይቤ፤ ስሇ ሥርዓተ በዓልቻቸው የሚሰጡአቸው ምክንያቶች፤ ስሇአምሊኮቻቸው ባህርያት፤ ገዴሌና ተኣምራት የሚያውቁአቸው ትርክቶች ምን እንዯሆኑና እንዳት እንዲወቁአቸው፤ የሚያምኑትን ሇምን እንዯሚያምኑ፤ ያዯረጉትንና የሚያዯርጉትን ሇምን እንዲዯረጉና እንዯሚያዯርጉ በመጠየቅና በቡዴን እንዱወያዩ በማዴረግ መረጃዎች ተሰብስበዋሌ፡፡ ከተሰበሰቡት መረጃዎች ውስጥ 100 ያህሌ ሚቶች ተሰብስበው በሥነ-ጽሐፊዊ ዲሰሳ ሊይ በመመስረት በተቀረጹት ጠኝ መመኛዎች ተሇይተው በአሏዴና አውዴ ቲዎሪዎች፤ እንዱሁም በብዜሃ-ግብር አቀራረብ ተተንትነዋሌ፡፡ በተዯረገው ትንተና የኦሮሞ ሚቶልጂ የመግሇፅ፤ ማንነትን የመከሊከሌ፤ ምክንያታዊ የማዴረግና የማስጠንቀቅ ተግባሮች እንዲለት ተጠቁሟሌ፡፡ በተጨማሪም ያንዴን ነገር ተገቢነት የማረጋገጥ፤ የማፊሇም፤ ጫና የማሳዯርና ላልችም በርካታ ተግባሮች እንዲለት ጥናቱ አረጋግጧሌ፡፡ በተጨማሪም ሚቶልጂ የአንዴ ሕብረተሰብ የሃይማኖት፤ የፖሇቲካ (ገዲ)፤ የጥበብ፤ የታሪክና የሳይንስ እርሾ መሆኑን ጥናቱ አመሊክቷሌ፡፡