Amharic Language, Literature and Folklore
Permanent URI for this collection
Browse
Browsing Amharic Language, Literature and Folklore by Author "ሃፍታ, አለማየሁ"
Now showing 1 - 1 of 1
Results Per Page
Sort Options
Item ባህላዊ የግጭት አፈታት ስርአት በራያ አላማጣ ወረዳ(አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ, 2004) ሃፍታ, አለማየሁ; አዘዘ, ዶ/ር ፍቃደይህ ጥናት በራያ አላማጣ ወረዳ የሚያተኩር ሲሆን የአከባቢው ማህብረስብ በግጭት ወቅት ለእርቅ የሚገለገሉባቸውን አቦገርብ እና ድባርቀ የተባሉ ባህላዊ የእርቅ ስራዓቶች የሚከተሉት መዋቅር ሂደት ሌሎች ፎክሎራዊ ገጸታዎችን የሚዳስስ ነው፡፡ አቦገረብ የወንዶች ባህላዊ የእርቅ ስራት ሲሆን ደባርቅ የሴቶች ባህላዊ የእርቅ ስራት ነው የራያ አላማታ ወረዳ ባህላዊ የግጭት አፈታት ስራቶች ልማህበእሩ ለማሀብሩ የሚሰጡት ሚና አጉሉቶ ማሳየት እንዲሁም የግጭት አፈታት ዘዎች ስነ-ስራቶች ክንዋኔዎችና ፎክሎራዊ ገጽታዎች መብራራት ደግሞ የጥናቱ አላማዎች ናችው ፡፡ ይህ ጥነት በስምምነት ምራፎች የተዋቀረ ሲሆን ምዕራፍ አንድ መግቢያ ምራፍ ሁልት የራያ ማህበረሰብ ግጭት የሚፈታባቸው መዋቅሮች(sturactures) ምራፍ ሦስት የራያ አላማጣ ማህበረሰብ ግጭት ሲፍታ የሚከተላቸው ሂደቶች ምራፍ አራት በራያ አላማጣ ወረዳ የግጭት መፍቻ ስርዓቶች ቡዙ ጊዜ የሚቀርቡ የግጭት አይነቶች እና የተሰጡ አይነተኛ ውሳኔዎች ምዕራፍ አምስት በመደበኛ ፍርድ ቤት በአቦ ገርብ እና ደባርቅ ባህላዊ የግጭት መፍቻ ስራቶች መሃከል ያለ ግንኝነት ምራፍ ስድስት ትንተና ቁዘማ ምዕራፍ ሰባት ማጠቃለያ ምዕራፍ ስምነት ይሁንታ ናቸው ፡፡ የራ አላማጣ ወረዳ ማህብረሰዕብ ከዘመናዊው የህግ ስራት ይልቅ ባህላዊውን ይመረጣል ፡፡ስርቆት በአከባቢው ማህበረሰብ ከባድ ወንጀል ከመሆኑ የተነሳ በባህላዊ የዕርቅ ስራዓቶቹ አይካተትም ፡፡በድባርቅ በኩል በዕርቅ ወቅት የሚተባበሩም ቢሆንም በአቦገርብ ውሳኔ አሰጣጥ ስራት ብዙ ጊዜ እንደሚሳተፍ በራያ አላማጣ ወረዳ ማህብረሰብ ዎናውና የግጭት መንሴዎች ስካር ሴት(ውሽማ) እና ግጦሽ መሬት እንደሆኑ አቦገርብና ድባርቅ ለጠቀሙባቸው መስፈርቶች ባላባት ያከባቢው ተወላጅ መሆን የነገር ልክ የሚውቅ የዕድሜ ባለጸጎች ፺በብዛጽ፼ ባህርያና ፈርህያ አግዚአብሄር ያላቸው እንደሆኑ ጥናቱ ግኝቶች ናቸው፡፡ አቦገርብና እና ደባርቅ ባህላዊ የእርቅ ስእራቶች በላቀ መፈትሔ በማስገኝት ረገድ የላቀ ጠቀሜታ ስላላችው የሚመለከታቸው የመንግስት አካላት ትኩርት እንዲሰጥበት አበገርብና ድባርቅ ባህላዊ የእርቅ ስእራቶች ለማህበረሰቡ ባህል እምነት እና ልምድ የጀርባ አጥንት በመሆናቸው እነዚህ እሴቶች ቀጣይነታቸው ዕዲረጋገጥ በማኅበረሰቡም ሆነ በመንግስት አካላት እንክብካቤ እዴደረግላችው የሚሉ ደግሞ የጥናቱ ይሁንታዎች ናቸው፡፡