Amharic Language, Literature and Folklore
Permanent URI for this collection
Browse
Browsing Amharic Language, Literature and Folklore by Author "ሁሴን, በረከት"
Now showing 1 - 1 of 1
Results Per Page
Sort Options
Item በሠገን አካባቢ ሕዝቦች ዞን በሠገን ሁሇተኛ ዯረጃና መሰናድ ትምህርት ቤት በአማርኛ ኢአፍፈት የሆኑ የ9ኛ ክፍሌ ተማሪዎች አንብቦ የመረዲት ችልታና የንባብ ፍጥነት ተዛምድ(Addis Ababa University, 2010-08) ሁሴን, በረከት; ገብሬ, ደረጀ(PhD)የዚህ ጥናት አብይ ዓሊማ በዯቡብ ብሄሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክሌሊዊ መንግስት በሠገን አካባቢ ሕዝቦች ዞን በሠገን 2ኛ ዯረጃና መሰናድ ትምህርት ቤት በአማርኛ ኢአፍ ፈት የሆኑ የ9ኛ ክፍሌ ተማሪዎች አንብቦ የመረዲት ችልታና የንባብ ፍጥነት ተዛምድ መፈተሽ ነው፡፡ ሇዚህም የሠገን 2ኛ ዯረጃና መሠናድ ትምህርት ቤት በአመቺ የናሙና አመራረጥ ዘዳ ተመርጧሌ፡፡ እንዱሁም በናሙናነት ከተመረጠው ትምህርት ቤት ከሚማሩት የዘጠነኛ ክፍሌ ተማሪዎች መካከሌ አማርኛ ኢአፍ ፈት የሆኑ 100 ተማሪዎች በዓሊማ ተኮር የናሙና አመራረጥ ዘዳ ተመርጠው የፍጥነት ንባብ መሇኪያና አንብቦ የመረዲት ችልታ መሇኪያ ፈተና በመፈተን፣ ሇዘጠነኛ ክፍሌ አማርኛን በማስተማር ሊይ ሇሚገኙ መምህራን ቃሇ መጠይቅ በማቅረብ መረጃ ተሰብስቧሌ፡፡ ሇጥናቱ አስፈሊጊ የሆኑ መረጃዎች በፈተናና በቃሇ መጠይቅ ተሰብስበዋሌ፡፡ በተጠቀሱት የመረጃ ማሰባሰቢያ የተገኙት መረጃዎች ተጠናቅረው በመጠናዊ ገሊጭ የምርምር ዘዳና እንዯ አስፈሊጊነቱ ዯግሞ የአይነታዊ ምርምር ዘዳ በሆነው በገሊጭ የአተናተን ዘዳ ተተንትነው ቀርበዋሌ፡፡ የአንብቦ መረዲት ችልታን እና የንባብ ፍጥነትን ተዛምድ በ SPSS የኮምፒውተር ፕሮግራም ተሰሌቷሌ፡፡ የጥናቱ ውጤት እንዯሚያመሇክተው የተማሪዎቹ አንብቦ የመረዲት ችልታ በጣም ዝቅተኛ ዯረጃ ሊይ የሚገኝ እንዯሆነና የንባብ ፍጥነታቸውም ዘግተኛ በሚባሌ ዯረጃ ሊይ እንዯሚገኝ ታውቋሌ፡፡ በዚህም በአንብቦ የመረዲት ችልታ እና በንባብ ፍጥነት መካከሌ ተዛምድ መኖሩ ተረጋግጧሌ፡፡ ሇተማሪዎቹ በፍጥነት አንብቦ የመረዲት ችልታ ዝቅተኛ መሆን የሚከተለት ምክንያቶች ተጠቅሰዋሌ፡፡ የመጀመሪያው ተማሪዎቹ ከአንዯኛ ዯረጃ ጀምረው ቋንቋውን ተምረው መሠረት ይዞ አሇመምጣት፣ ሇቋንቋ ትምህርቱ ትኩረት አሇመስጠትና ተማሪው የንባብ ክሂለን ሇማዲበር የሚያዯርገው ጥረት አሇመኖር ናቸው፡፡ በጥናቱ የተገኙትን ውጤቶች በመመርኮዝ የንባብ ፍጥነትን ሇማሻሻሌና አንብቦ የመረዲት ችልታን ሇማዲበር መምህራን ተማሪዎች የንባብ ሌማዲቸውን እንዱያጎሇብቱ ቤተ መጻሕፍት ገብተው እንዱያነቡ ቢያበረታቷቸው፣የተማሪዎችን በአማርኛ አንብቦ የመረዲት እና የንባብ ፍጥነት ሇማሻሻሌ በየጊዜው እየሇኩ ዴጋፍ ቢያዯርጉና ሇአማርኛ ቋንቋ ትምህርት የተመዯበው ክፍሇ ጊዜ በቂ ስሊሌሆነ የሚስተካከሌበት ሁኔታ ቢፈጠር የሚለ ጠቃሚ አስተያየቶች ተሰንዝረዋሌ፡፡