የጌዴኦ ልማዳዊ ሥርዓትና ዝርዉ ቃል ተረኮቻቸዉ

dc.contributor.advisorአዘዘ, ፈቃደ ዶ/ር
dc.contributor.authorገብሬ, ምንዳ
dc.date.accessioned2020-11-02T09:19:59Z
dc.date.accessioned2023-11-09T04:04:45Z
dc.date.available2020-11-02T09:19:59Z
dc.date.available2023-11-09T04:04:45Z
dc.date.issued2000-06
dc.description.abstractየጌዴኦ ልማዳዊ ሥርዓቶችና ዝርዉ ቃል ተረኮቻቸዉ በሚል ርዕስ የቀረበዉ ይህ ቴሲስ፤ ያተኮረባቸዉና በሂደቱ መጨረሻ የደረሰባቸዉ ዋና ዋና ነጥቦች ቀጥሎ የተመለከቱት ናቸዉ፡፡ጌዴኦ በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ሥር ከሚገኙ አስራ ሦስት ዞኖች መካከል አንዱ ነዉ፡፡ ቋንቋቸዉ ጌዴኦኛ (Gdeeuffa) ሲሆን፤ባህላዊና ማህበራዊ ተመሳስሎ ካላቸዉ ከቡርጂ፤ ሐዲያ፤ሲዳማ እና ከምባታ ህዝቦች ቋንቋዎች ጋር እንደሚዛመድ McClellan (1988:28) ይገልፃል፡፡en_US
dc.identifier.urihttp://etd.aau.edu.et/handle/123456789/22984
dc.language.isoamen_US
dc.publisherአዲስ አበባ ዮኒቨርሲቲen_US
dc.titleየጌዴኦ ልማዳዊ ሥርዓትና ዝርዉ ቃል ተረኮቻቸዉen_US
dc.typeThesisen_US

Files

Original bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
ምዳ ገብሪ.pdf
Size:
45.07 MB
Format:
Adobe Portable Document Format
License bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
license.txt
Size:
1.71 KB
Format:
Plain Text
Description: