የጌዴኦ ልማዳዊ ሥርዓትና ዝርዉ ቃል ተረኮቻቸዉ
No Thumbnail Available
Date
2000-06
Authors
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
አዲስ አበባ ዮኒቨርሲቲ
Abstract
የጌዴኦ ልማዳዊ ሥርዓቶችና ዝርዉ ቃል ተረኮቻቸዉ በሚል ርዕስ የቀረበዉ ይህ ቴሲስ፤ ያተኮረባቸዉና በሂደቱ መጨረሻ የደረሰባቸዉ ዋና ዋና ነጥቦች ቀጥሎ የተመለከቱት ናቸዉ፡፡ጌዴኦ በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ሥር ከሚገኙ አስራ ሦስት ዞኖች መካከል አንዱ ነዉ፡፡ ቋንቋቸዉ ጌዴኦኛ (Gdeeuffa) ሲሆን፤ባህላዊና ማህበራዊ ተመሳስሎ ካላቸዉ ከቡርጂ፤ ሐዲያ፤ሲዳማ እና ከምባታ ህዝቦች ቋንቋዎች ጋር እንደሚዛመድ McClellan (1988:28) ይገልፃል፡፡