የማዳመጥ ክሂልን ለማስተማር የተዘጋጁ የ 8ኛ ክፍል የአማር ኛ ቋንቋ ትምህርት ምንባቦችና መልመጃዎች አቀራረብ ፍተሻ

dc.contributor.advisorሙሉሠው አስራቴ
dc.contributor.authorነጻነት ናኔቻ
dc.date.accessioned2026-03-10T10:52:24Z
dc.date.available2026-03-10T10:52:24Z
dc.date.issued2024-04-01
dc.description.abstractይህ ጥና ት ይዞ ት የተነሳው አቢይ አላማ የማዳመጥ ክሂ ልን ለማዳበር የተዘጋጁ የ 8ኛ ክፍል የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ምንባቦችና መልመጃዎች አቀ ራረብን መፈተሸ ነው፡ ፡ ጥናቱን ከግብ ለማድረስ አጥኚዋ በዋነኛነት አይነ ታዊ ምር ምር የተጠቀመች ሲሆን በ ደ ጋ ፊ ነ ት ደ ግሞ መጠና ዊ ምር ምር ን ተጠቅማለ ች፡ ፡ የ መረ ጃ መሰብሰቢያ መሳሪያዎች የሰነድ ፍተሻ ፣ በመምህ ራን የተሞሉ የጽሁፍ መጠይቆ ች እ ና የክ ፍል ምልከ ታ ናቸው፡ ፡ ከ መረ ጃ ምን ጮች የተገኘው መረጃ በአግባቡ ተደ ራጅተው ትን ተና ተደርጎባቸዋል ፡ ፡ ለጥናቱ አላ ማተኮርየ ናሙና አ መራረ ጥዘ ዴን በመከተል የስ ምን ተኛ ክፍል የአማር ኛ ቋንቋ መማሪያ ናማስ ተማሪ ያ መጽሐፍት የተመረጡ ሲሆን ፤ በጠቅላይ የናሙና አመራረጥ 12 መምህራን የጽሁፍ መጠይቅ እንዲሞሉ ተደርጓል ፡ ፡ እንዲሁም ስድስ ት መምህ ራን ክ ፍል ውስ ጥ ሲያ ስ ተምሩ የ ክ ፍል ምል ከታተደርጓል ፡ ፡ ከ መረጃዎቹ የተገ ኙት ውጤቶች የ ሚያ መለ ክ ቱት ማዳመጥን ለ ማስ ተማር የተዘጋ ጁት ምንባቦች ከተማሪ ዎች የዕለት ገጠመኝ ጋር ያላቸው ግን ኙነ ት አነስተኛ መሆኑ እ ን ዲሁም በ ቅድመ ማዳመጥ በ ማዳመጥ ጊ ዜና በ ድህ ረ ማዳመጥ ጊ ዜ የሚቀ ር ቡ ጥያ ቄዎች የ ቀ ረ ቡበ ትን አ ላ ማ ለ ማሳ ካ ት የ ሚያ ስ ችሉ ሆነ ው አ ለ መቅረባ ቸውን ፣ ለማስ ተማሪ ያ ነ ት የ ቀ ረ ቡት ምን ባ ቦ ች አ ስ ፈላ ጊ የ ማስ ተማሪ ያ መሳ ሪ ያ አ ለ ማካ ተታቸውን ፣ ስ ለ ዚህ ም እ ነ ዚህ ን የጥናት ውጤቶችን መሰ ረ ት በማድረግ ለወደ ፊቱ አሻሽሎ ለማቅ ረብ የሚያስችሉ አስተያየ ቶችቀርበዋል ፡ ፡
dc.identifier.urihttps://etd.aau.edu.et/handle/123456789/7961
dc.language.isoam
dc.publisherAddis Ababa University
dc.subjectጥና ት ይዞ ት የ ተ ነ ሳ ው አ ቢይ አ ላ ማ የ ማዳመጥ ክ ሂ ል ን ለ ማዳ በ ር የ ተ ዘ ጋ ጁ የ 8ኛ ክ ፍል የ አ ማር ኛ ቋ ን ቋ ትምህ ር ት ምን ባ ቦ ችና መል መጃ ዎች አ ቀ ራረ ብን መፈተሸ ነ ው፡
dc.titleየማዳመጥ ክሂልን ለማስተማር የተዘጋጁ የ 8ኛ ክፍል የአማር ኛ ቋንቋ ትምህርት ምንባቦችና መልመጃዎች አቀራረብ ፍተሻ
dc.typeThesis

Files

Original bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
ነጻነት_ናኔቻ_2025_ETD.pdf
Size:
481.56 KB
Format:
Adobe Portable Document Format
License bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
license.txt
Size:
1.71 KB
Format:
Item-specific license agreed to upon submission
Description: