የማዳመጥ ክሂልን ለማስተማር የተዘጋጁ የ 8ኛ ክፍል የአማር ኛ ቋንቋ ትምህርት ምንባቦችና መልመጃዎች አቀራረብ ፍተሻ

No Thumbnail Available

Date

2024-04-01

Journal Title

Journal ISSN

Volume Title

Publisher

Addis Ababa University

Abstract

ይህ ጥና ት ይዞ ት የተነሳው አቢይ አላማ የማዳመጥ ክሂ ልን ለማዳበር የተዘጋጁ የ 8ኛ ክፍል የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ምንባቦችና መልመጃዎች አቀ ራረብን መፈተሸ ነው፡ ፡ ጥናቱን ከግብ ለማድረስ አጥኚዋ በዋነኛነት አይነ ታዊ ምር ምር የተጠቀመች ሲሆን በ ደ ጋ ፊ ነ ት ደ ግሞ መጠና ዊ ምር ምር ን ተጠቅማለ ች፡ ፡ የ መረ ጃ መሰብሰቢያ መሳሪያዎች የሰነድ ፍተሻ ፣ በመምህ ራን የተሞሉ የጽሁፍ መጠይቆ ች እ ና የክ ፍል ምልከ ታ ናቸው፡ ፡ ከ መረ ጃ ምን ጮች የተገኘው መረጃ በአግባቡ ተደ ራጅተው ትን ተና ተደርጎባቸዋል ፡ ፡ ለጥናቱ አላ ማተኮርየ ናሙና አ መራረ ጥዘ ዴን በመከተል የስ ምን ተኛ ክፍል የአማር ኛ ቋንቋ መማሪያ ናማስ ተማሪ ያ መጽሐፍት የተመረጡ ሲሆን ፤ በጠቅላይ የናሙና አመራረጥ 12 መምህራን የጽሁፍ መጠይቅ እንዲሞሉ ተደርጓል ፡ ፡ እንዲሁም ስድስ ት መምህ ራን ክ ፍል ውስ ጥ ሲያ ስ ተምሩ የ ክ ፍል ምል ከታተደርጓል ፡ ፡ ከ መረጃዎቹ የተገ ኙት ውጤቶች የ ሚያ መለ ክ ቱት ማዳመጥን ለ ማስ ተማር የተዘጋ ጁት ምንባቦች ከተማሪ ዎች የዕለት ገጠመኝ ጋር ያላቸው ግን ኙነ ት አነስተኛ መሆኑ እ ን ዲሁም በ ቅድመ ማዳመጥ በ ማዳመጥ ጊ ዜና በ ድህ ረ ማዳመጥ ጊ ዜ የሚቀ ር ቡ ጥያ ቄዎች የ ቀ ረ ቡበ ትን አ ላ ማ ለ ማሳ ካ ት የ ሚያ ስ ችሉ ሆነ ው አ ለ መቅረባ ቸውን ፣ ለማስ ተማሪ ያ ነ ት የ ቀ ረ ቡት ምን ባ ቦ ች አ ስ ፈላ ጊ የ ማስ ተማሪ ያ መሳ ሪ ያ አ ለ ማካ ተታቸውን ፣ ስ ለ ዚህ ም እ ነ ዚህ ን የጥናት ውጤቶችን መሰ ረ ት በማድረግ ለወደ ፊቱ አሻሽሎ ለማቅ ረብ የሚያስችሉ አስተያየ ቶችቀርበዋል ፡ ፡

Description

Keywords

ጥና ት ይዞ ት የ ተ ነ ሳ ው አ ቢይ አ ላ ማ የ ማዳመጥ ክ ሂ ል ን ለ ማዳ በ ር የ ተ ዘ ጋ ጁ የ 8ኛ ክ ፍል የ አ ማር ኛ ቋ ን ቋ ትምህ ር ት ምን ባ ቦ ችና መል መጃ ዎች አ ቀ ራረ ብን መፈተሸ ነ ው፡

Citation