የኩናማ ብሓረሰብ ተረቶች ምዯባ እና የዘት ትንተና

dc.contributor.advisorፌቅሬ, አየለ (ዶ/ር)
dc.contributor.authorተስፊጋብር, ሠመረ
dc.date.accessioned2018-06-12T09:36:14Z
dc.date.accessioned2023-11-09T04:04:38Z
dc.date.available2018-06-12T09:36:14Z
dc.date.available2023-11-09T04:04:38Z
dc.date.issued2010-09
dc.description.abstractይህ ጥናት ትኩረት ያዯረገው በኩናማ ብሓረሰብ ተረቶች ሊይ ሲሆን፤ ተረቶችን በመሰብሰብ እና በመመዯብ የይ዗ት ትንተና አካሂዶሌ፡፡ ዒሊማውም በኩናማ ብሓረሰብ የሚተረቱ ተረቶችን በመሰብሰብ ምዯባ ማካሄዴ እና የይ዗ት ትንተና ማዴረግ ነው፡፡ ተረቶቹ የተሰበሰቡት ከብሓረሰቡ መረጃ አቀባዮች ነው፡፡ መረጃ ሇመሰብሰብ ቃሇ መጠይቅ፣ ምሌከታ እና የተተኳሪ ቡዴን ውይት ዗ዳዎች ጥቅም ሊይ ውሇዋሌ፡፡ 78ቱ ተረቶች በአካባቢያዊ እና ምሁራን በተከተለት መንገዴ፤ እንዱሁም በይ዗ት የተመዯቡ ሲሆን ከነዙህ መካከሌ 42 ተረቶች በማሳያነት ተተንትነዋሌ፡፡ በጥናቱ እንዯተዯረሰበት ተረቶቹ በአካባቢያዊ መጠሪያቸው “ሳማ ኬካ” እና “ኔሊ ሳማ” ተብሇው ይታወቃለ፡፡ “ሳማ ኬካ” ተብሇው የሚታወቁ ተረቶች በብሓረሰቡ ዗ንዴ እውነት ናቸው ተብል የሚታመንባቸው ሲሆኑ፤ ስሇብሓረሰቡ አመጣጥ፣ ብሓረሰቡ ስሊካሄዲቸው ጦርነቶች፣ ስሇ ቦታ እና ጎሳ ስያሜዎች፣ ስሇ ኬት መጣና የጎሳ መሪዎች ጀግንነት የሚተርኩ ናቸው፡፡ “ኔሊ ሳማ” በመባሌ የሚታወቁት ዯግሞ ፇጠራዊ መሆናቸውን የሚታመንባቸው ሲሆኑ፤ አእምሮን እያዜናኑ ስነምግባር እና ብሌሔነትን የሚያስተምሩ፣ የብሓረሰቡን ባህሌ፣ ሌማዴ እና አኗኗር ቀጣይነት እንዱኖራቸው የሚያዯርጉ ናቸው፡፡ ተረቶቹ ምሁራን ከተከተለት የአመዲዯብ ስሌት አንፃር ሲታዩ ዯግሞ ላጀንዴ፣ ገሊጭና ፈቡሊ ናቸው፡፡ ተረቶቹ በይ዗ታቸው በአምስት ዋና ዋና ምዴቦች የተከፇለ ሲሆን እነሱም የት መጣነትን የሚያሳዩ፣ ብሌህነት፣ መጥፍ ባህርያትን፣ ጓዯኝነት እና ጥንካሬን የሚመሇከቱ ናቸው፡፡ ብዘዎቹ ተረቶች ስነ ምግባራዊ ስብከቶች እና ማህበራዊ ህይወትን ሇመምራት የሚበጁ የህይወት ፌሌስፌናዎች የሚያስተምሩ ናቸው፡፡ እኩይ የሚባለ ተግባራትን በመኮነን እንዲይስፊፈ የሚገታባቸው፣ መሌካም የሚባለትን ዯግሞ በመዯገፌ ቀጣይነት እንዱኖራቸው በማዴረግ ታሪክ እና ባህሌ የሚተከሌባቸው መሆናቸውን ጥናቱ አሳይቷሌ፡፡ ጥቂቶቹ ዯግሞ የብሓረሰቡ ባህሌ የማስቀጠሌ እና የመተርጎም ጥቅም ያሊቸው፣ የብሓሰቡ አባሊት ሇሚያነሱዋቸው ፌሌስፌናዊ የሆኑ ጥያቄዎችን ምሊሽ የሚሰጥባቸው መሆናቸው ጥናቱ አመሊክቷሌ፡፡ በመጨረሻም ጥናቱ ተረቶቹ የብሓረሰቡን ታሪክ እና ባህሌ ሇመረዲት ያሊቸውን ሚና የሊቀ ሆኖ በመገኘቱ ተጠናክረው የሚቀጥለበት እና ተሰንዯው የሚቀረሱበት ሁኔታ ቢመቻች ሲሌ እንዯ ይሁንታ አቅርቧሌ፡፡en_US
dc.identifier.urihttp://etd.aau.edu.et/handle/123456789/475
dc.language.isoamen_US
dc.publisherበአዱስ አበባ ዩኒቨርሲቲen_US
dc.subjectተረቶች ምዯባ እና የዘት ትንተናen_US
dc.titleየኩናማ ብሓረሰብ ተረቶች ምዯባ እና የዘት ትንተናen_US
dc.typeThesisen_US

Files

Original bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
ሠመረ ተስፊጋብር.pdf
Size:
1.86 MB
Format:
Adobe Portable Document Format
License bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
license.txt
Size:
1.71 KB
Format:
Plain Text
Description: