ሇኢትዮጵያ ሥነ ጽሐፍ የፍሌስፍና ድክትሬት ዱግሪ ማሟያ የቀረበ ጥናት
No Thumbnail Available
Date
2024-03-02
Authors
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
Addis Ababa University
Abstract
አዲም በዖመናዊው የአማርኛ ሥነ ጽሐፍ ውስጥ የራሱን “የኪነት ሌማዴ” ሇመፍጠር የቻሇ ዯራሲ ሲሆን፣ ሚቶልጂው ከዘሁ ሌማዴ የሚመነጭ ይሆናሌ፡፡ የአዲም ሚቶች ከአንደ ሌብ ወሇዴ ወዯ ላሊው የሚዙመቱበት ጥብቅ ኪናዊ ሥርዒት አሊቸው፡፡ ይህ ሥርዒት አንዴም በትሌም ተከታታይነት፣ አንዴም በኀሌዮትና በርእዮት ተሸጋጋሪነት ሊይ የተመሠረተ ሲሆን፤ ክትትልቹና ሽግግሮቹ የሚመሩት ቋሚ በሆኑ ትእምርቶች እና ተስፋፊ ዖይቤዎች ነው፡፡ የአዲምን ሚታዊነት ጥቅሌ በሆነ እይታ በሁሇት መፈረጅ እንችሊሇን፡፡ በመጀመሪያው ፈርጅ ከባህለ በቀዲቸው አሌያም በውሰት ባመጣቸው ነባር ሚታዊ ትረካዎች ይገሇገሊሌ፡፡ በሁሇተኛው ፈርጅ በነባሩ የሚት ሌማዴ አምሳያ “ዖመናዊ” ሚትንና ሚታዊ መታገጊያን ይፈጥራሌ፡፡ ዲሩ ግን የፈጠራቸውንም ይሁን በውሰት አምጥቶ የተገሇገሇባቸውን ሚቶች በአመዙኙ በገዙ ራሱ ባህሌ አገረሰባዊ ኪኖችና ጽንሰ ሏሳቦች ሇመግራትና ሇማሰሌጠን መሞከሩ የሌብ ወሇድቹ መሇያ ባሔርይ ነው፡፡ የአዲም “ሚቶልጂ” ሲባሌ አንዴም ሌብ ወሇድቹ የተከየኑበትን ቋንቋ ሚታዊነት ሇማመሌከትም ይሆናሌ፡፡ ከዘህ ምርምር አጠቃሊይ መንፈስ የሚሰርጸው የአዲም “ሚቶልጂ” ዒቢይ አንዴምታ “ሚቶስ” ከ “ልጎስ” ጋር ያወረዯውን ዔርቅና የፈጸመውን ዲግማዊ ጋብቻ ያጠይቃሌ፡፡ አዲም ሌብ ወሇድቹን ሇመከየን ከተገሇገሇባቸው ስሌቶች መካከሌ ዒቢዩ ሚታዊ ኅሌዮ ነው፡፡ ሚታዊ ኀሌዮ በአዲም ሌማዴ ውስጥ ጽንሰ ሏሳቦችና ንዴፈ ሏሳቦች ከሌዩ ሌዩ ዱሲፕሉኖች የሚመሇመለበት፣ ከሳይንሳዊ ኀሌዮት ወዯ ኪናዊ እሴትነት የሚሸጋገሩበት ከማሔላት ተነስቶ የስንብት ቀሇማትን የዖሇቀ እጅግ ጠንካራ ስሌት ነው፡፡ አዲም ሚታዊ ኀሌዮውን የሚያዯራበት፣ የሚያፍታታበትና ሥግው የሚያዯርግበት ሌዩ ሌዩ መባያ ጉዲዮች እና/ወይንም የማስተማሰያ-የመፈከሪያ ዏውድች አለት፡፡ በዘህ ጥናት እንዯተረጋገጠው ከመባያዎቹና ከዏውድቹ መካከሌ “ሥፍራ”፣ “አካሌ” እና “ምግብ” ዏውራዎቹ ናቸው፡፡
የዘህ ጥናት ዒቢይ ዒሊማ በአዲም ሌብ ወሇድች ውስጥ ሚቶልጂን አጠቃሊይ ፍሬም በማዴረግ ሥፍራ፣ ምግብና አካሌ አንዴም ከተፈጥሮ ክስተትነት፣ አንዴም ከሳይንሳዊ ግኝትነት ወዯ ኪናዊ እሴትነት የሚሸጋገሩበትን ስሌት መተንተን ነው፡፡ በዘህ ሥር በአንዴ በኩሌ ሚታዊ ኀሌዮውን ሥግው ያዯረገባቸው ዏውራ የመባያ ጉዲዮችና የመፈከሪያ ዏውድች
የአቀራረጽ ስሌትና ተጠየቅ ተመርምረዋሌ፡፡ መባያዎች ከራሳቸው ሊሇፉ ጉዲዮች መፈከሪያነት የሚያገሇግለ ትእምርቶች በመሆናቸው፣ በዘህ ጥናት ሥፍራን፣ አካሌንና ምግብን በመተርጎም ተጨማሪ ጭብጦችን ሇማዛመር ተችሎሌ፡፡ ዖመናዊው ዯራሲ፣ አዲም ረታ “ከጥንታዊው” ዒሇም በተቀዲ ተረክና የአስተሳሰብ ዖይቤ ታግዜ ሌብ ወሇድቹን ይከይን ዖንዴ በምን ዒይነት ነገረ ኪናዊ፣ ርእዮተ ዒሇማዊና ሥነ ሌቡናዊ ምክንያቶች እንዯተገፋፋ እና/ወይንም እንዯተገዯዯ ሇመመሇስ ተሞክሯሌ፡፡ ጥናቱ ከዘህ ባሇፈ ዖመናዊዎቹ ሌብ ወሇድች የፈጠሯቸውንም ይሁን በውሰት አምጥተው የተገሇገለባቸውን ሚቶች ሇመግራትና ሇማስሊት የታገባቸው ዒበይት አገረ ሰባዊ ኪኖችና ጽንሰ ሏሳቦች ምን እንዯሚመስለ የመመርመር ሚናም አሇው፡፡