የመማሪያ ክፌሌ የዴርዴር ዱስኩር መንስኤ፣ ብሌሃትና መፌትሔ ትንተና

No Thumbnail Available

Date

2009-06

Journal Title

Journal ISSN

Volume Title

Publisher

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ

Abstract

የዙህ ጥናት ዋና ዓሊማ በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ክፌሇጊዛያት የሚካሄዯውን የዴርዴር ዱስኩር መንስኤ፣ ብሌሃትና መፌትሔ በመተንተን የመስተጋብሩን ሂዯት መረዲት ነው፡፡ የጥናቱ መነሻ ጥያቄዎችም ሇዴርዴር ክንውን መነሻ የሚሆኑት መንስኤዎች ምን ምን ናቸው? ሇዴርዴር ክንውኑ መነሻ የሆኑት ችግሮች መፌትሔ የሚያገኙባቸው ብሌሃቶችስ ምን ምን ናቸው? የዴርዴር ክንውኑ እንዱሳካ እና እንዲይሳካ የሚያዯርጉት ተሇዋዋጮች ምን ምን ናቸው? የሚለት ናቸው፡፡ እነዙህን ጥያቄዎች በአግባቡ መመሇስ እንዱቻሌም ዓይነታዊ የምርምር ዗ዳን በመከተሌ የንግግር ሌውውጥ ትንተና አቀራረብ ተግባራዊ ተዯርጓሌ፡፡ በዙህ አቀራረብ መሠረት፣ በዯብረብርሃን ከተማ በሚገኙ ሦስት ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤቶች እና ሰባት የ዗ጠነኛ ክፌሌ የአማርኝ ቋንቋ መምህራን በዓሊማ ተኮር የንሞና ስሌት ተመርጠዋሌ፡፡ እነዙህ መምህራን በክፌሌ ውስጥ ገብተው ሲያስተምሩ ሇሃያ አንዴ ክፌሇጊዛያት በመቅረጸምሥሌ ከተሰበሰበው መረጃ መካከሌ አስራ አራቱ ወዯምዜግብ መረጃነት ተቀይረዋሌ፡፡ በዴርዴር ክንውን ሞዳሌ መሠረት ሇትንተናው የሚሆኑ ውሁዲሃድችም ከምዜግብ መረጃው ተሇይተውና የጥናቱን ጥያቄዎች መመሇስ በሚያስችለበት መንገዴ በሦስት ከተከፇለ በኋሊ በመናገር ተራ ሌውውጥ ሥርዓት ተተንትነዋሌ፡፡ የጥናቱ ውጤቶችም፣ ሇዴርዴር ክንውኑ መነሻ የሆኑት መንስኤዎች ሰዋስው ነክ ጉዲዮች፣ ተገቢ ያሌሆነ የቃሊት ምርጫ፣ ቋንቋ ነክ ፅንሰሏሳቦች፣ የተባሇውን በትክክሌ አሇማዲመጥ፣ የግሌጽነት መጓዯሌ፣ መሊምትን ማረጋገጥ እና ተጨማሪ መረጃ መሻት ናቸው፡፡ ስሇዙህ የዴርዴር ክንውን የተማሪዎቹን የቋንቋ ግብኣት፣ የቋንቋ አፌሌቆትና የግብረመሌስ ፌሊጎት ሇማሟሊት ሲባሌ ተከናውኗሌ፡፡ ችግሮቹ ተስተካክሇው መፌትሔ ያገኙባቸው ብሌሃቶችም አእምሯዊና ማህበራዊ ባህሪ ያሊቸው ናቸው፡፡ አእምሯዊ ብሌሃቶች ማስተጋባት፣ ማውጣጣት፣ ማስሞሊትና ማብራሪያ መጠየቅ ሲሆኑ ማኅበራዊ ብሌሃቶቹ ዯግሞ ማመሳከር፣ እገዚ መሻት፣ አብሮ ማዋቀር፣ መዯጋገፌ፣ መፍካከር፣ ሣቅና ዜምታ ናቸው፡፡ ስሇዙህ ተሳታፉዎቹ ያጋጠሟቸውን ችግሮች በዴርዴር ክንውን ሇመፌታት እንዲስፇሊጊነታቸው አእምሯዊና ማኅበራዊ ብሌሃቶችን እያሰባጠሩ ተገሌግሇውባቸዋሌ፡፡ የዴርዴር ክንውኑ እንዱሳካ እና እንዲይሳካ ያዯረጉት ተሇዋዋጮችም ተገኝተዋሌ፡፡ የተሳካ ያዯረጉት ሇመረዲት እንከኖች ትኩረት መስጠት፣ ዴጋፌ ማዴረግ፣ ትምህርታዊ ባህሪን መሊበስ፣ የንግግር ሌውውጡን በአግባቡ መምራት፣ በፌሊጎት መሳተፌና በቂ የመናገሪያ ጊዛ መስጠት ናቸው፡፡ ስሇዙህ እነዙህ ብሌሃቶች ሇትምህርቱ ስኬታማነት አስተዋጽኦ ያዯረጉ ጠንካራ ጎኖች ናቸው፡፡ በአንጻሩ ግሌጽ እርማት፣ አስተካክል መዴገም፣ መሌመጃው ከተማሪዎቹ ችልታ በሊይ ወይም በታች መሆን፣ በተሳታፉዎቹ መካከሌ የችልታ ሌዩነት አሇመኖር፣ የቆይታ ጊዛና የእገዚ ማነስ እንዲይሳካ ያዯረጉት ተሇዋዋጮች ናቸው፡፡ ስሇሆነም እነዙህ ብሌሃቶች በመስተጋብሩ ሊይ ችግር መኖሩን ጠቁመዋሌ፡፡ የጥናቱን ውጤት መሠረት በማዴረግም የመምህራን ትምህርት ሥሌጠና ሲ዗ጋጅ በዴርዴር ክንውን ሳቢያ ሇሚገኘው ትምህርታዊ ፊይዲ ትኩረት ቢሰጥ፣ መሌመጃዎች የተማሪውን የአእምሮ ቀሪብ ዕዴገት የሚመጥኑ ሆነው ቢ዗ጋጁ፣ የአማርኛ ቋንቋ መምህራን የክፌሌ ውስጥ መስተጋብራቸውን በመቅረጸምሥሌ በመቅረጽ፣ በመተንተንና በማንጸባረቅ የማስተማር ዗ዳያቸውን ይበሌጥ ያሻሽለ ዗ንዴ ሥሌጠና ቢሰጣቸው የሚለ አስተያየቶች ቀርበዋሌ፡፡ በመጨረሻም የዴርዴር ክንውን በተሇያዩ ዓውድች ጥናት ይዯረግበት ዗ንዴ የሚያመሇክቱ የምርምር ጉዲዮች ተጠቁመዋሌ፡፡

Description

Keywords

የዴርዴር ዱስኩር መንስኤ፣

Citation