በባሌ ዞን ዴሬ ሼኽ ሁሴን መካነ ቅርስ የ‹ሙዲ› ስርዒተከበራ እና መንፇሳዊ ጉዜ

dc.contributor.advisorበሪሶ, ታደሰ (PhD)
dc.contributor.authorተሾመ, ሰልሞን
dc.date.accessioned2019-02-08T06:49:44Z
dc.date.accessioned2023-11-09T04:06:47Z
dc.date.available2019-02-08T06:49:44Z
dc.date.available2023-11-09T04:06:47Z
dc.date.issued2010-06
dc.description.abstractየዘህ ጥናት አብይ ዒሊማ በዴሬ ሼኽ ሁሴን መካነ ቅርስ የሙዲ ስርዒተከበራ አከዋወን፣ መስተጋብር፣ ውህዯት እና መንፇሳዊ ጉዜው ያሇውን ባህርይ መተንተን ነው፡፡ የሙዲ በዒሊት በመካነ ቅርሱ በአመት ሁሇት ጊዚ የሚከበሩ የመታሰቢያ ስርዒቶች ናቸው፡፡ ጥናቱ ይዖታዊ ምርምር የጥናት አይነትን የተከተሇ ነው፡፡ ሇጥናቱም ምሌከታ፣ ቃሇመጠይቅ፣ ንጥሌ ማሳያ ጥናትና የተተኳሪ ቡዴን ውይይት የመረጃ መሰብሰቢያ ዖዳዎች ተግባራዊ ተዯርገዋሌ፡፡ የተሰበሰቡ መረጃዎች ያሊቸውን ትርጉም በፌከራ ሇማሳየት ጥናቱ ክወና ተኮር ስሌትን መሰረት ያዯረገ ነው፡፡ ይህ ስሌት ባህሊዊ እሳቤዎችን፣ ትዔምርቶችንና ውክሌናዊ ትርጓሜዎችን ማህበረሰቡ በራሱ አዔምሯዊ ግንዙቤ እንዳት እንዯሚረዲ የሚያሳይ ነው፡፡ ጥናቱ የክወና፣ የትዔምርታዊና የኮግኒቲቭ ንዴፇሃሳቦችን መሰረት በማዴረግ የተዖጋጀ ነው፡፡ የጥናቱም ዋና ዋና ዒሊማዎች በሼኽ ሁሴንና በመካነ ቅርሱ ሊይ ያለ እሳቤዎች፣ የመካነ ቅርሱ ነዋሪዎች ያሊቸው ኃይማኖታዊና ማህበራዊ ዲራ፣ መንፇሳዊ ጉዜው ያሇውን አነሳሽ ምክንያቶቸና ሌዩ ባህርያት፣ የሙዲ በዒሊት ከመዴረሳቸው በፉትና በበዒሊቱ ወቅት የሚከወኑ ስርዒተከበራዎች፣ በስርዒተከበራዎቹ ሊይ የሚስተዋለ ውሔዯቶች፣ በበዒሊቱ ሊይ የሚስተዋለ ተግዲሮቶችና ሇውጥ የፇጠሩ ሁነቶች ተተንትነዋሌ፡፡ የሙዲ በዒሌ ሼኽ ሁሴንን፣ መንፇሳዊ ተጓዦችን፣ መካነ ቅርሱንና የመካነ ቅርሱ ነዋሪዎችን በአንዴ ሊይ የሚያገናኝ ማዔከሌ እንዯሆነ ጥናቱ ያሳያሌ፡፡ በዒለም የመንፇሳዊ ተጓዦችን ማንነት የሚገሌጽ፣ ያሊቸውን አመሇካከት የሚቀርጽና የሚወስን እንዯሆነ ጥናቱ ያሳያሌ፡፡ የሙዲ በዒሌን በተሇያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች የሚኖሩ ማህበረሰቦች፣ የተሇያዩ ኃይማኖት ተከታዮችና የውጭ አገር ዚጎች በጋራ ያከብራለ፡፡ ይህም ሌዩ ባህርይ የሙዲ በዒሌ የባህሌና የኃይማኖት በሒውርታዊነት ባሊት ኢትዮጵያ አብሮ ሉያኖረን ካስቻለን ረቂቅ ማህበራዊ ስሪቶች መካከሌ አንደ ማሳያ ነው፡፡ መካነ ቅርሱም የፒን-ኢትዮጵያ፣ የአንዴነት፣ የመዯመር፣ የሔብረትና የእኩሌነት ተምሳላት ነው፡፡ ይህ ጥናት በባህሌ፣ በኃይማኖት፣ በፕሇቲካና በሌማት ሊይ ሇሚዖጋጁ አገራዊ፣ ክሌሊዊና አካባቢያዊ ፕሉሲዎች በግብዏትነት የሚያገሇግሌ ነው፡፡ በመሆኑም ጥናቱን የፕሉስ አውጭና አስፇጻሚ አካሊት፣ በመካነ ቅርሱና በአካባቢው የሌማት ስራ የሚሰሩ መንግስታዊና መንግስታዊ ያሌሆኑ ዴርጅቶች ማህበረሰቡን ሇመረዲት መጠቀም ይኖርባቸዋሌ፡en_US
dc.identifier.urihttp://etd.aau.edu.et/handle/123456789/16316
dc.language.isoamen_US
dc.publisherAddis Ababa Universityen_US
dc.subjectሼኽ ሁሴን መካነ ቅርስ የሙዲ ስርዒተከበራ አከዋወንen_US
dc.titleበባሌ ዞን ዴሬ ሼኽ ሁሴን መካነ ቅርስ የ‹ሙዲ› ስርዒተከበራ እና መንፇሳዊ ጉዜen_US
dc.typeThesisen_US

Files

Original bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
ሰለሞን ተሾመ.pdf
Size:
6.86 MB
Format:
Adobe Portable Document Format
License bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
license.txt
Size:
1.71 KB
Format:
Plain Text
Description: