በምሥራቅ ጎጃም ዞን በአዋበል ወረዳ በኦርቶዶክስ እና በሙስሊም ማህበረሰብ ዘንድ የግድያ ግጭት አፈታት ስርዓት
No Thumbnail Available
Date
2004-06
Authors
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ
Abstract
ይህ ጥናት በአዋበል ወረዳ የሚኖሩ ሙስሊምና ኦርቶዶክስ የግድያ ግጭትን ለመፍታት የሚያከናውናቸውን ስርዓቶች እርስ በርስና በተናጠል በመመልከት በሁለቱ ማህበረሰቦች ባህል መካከል ያለውን ተመሳስሎና ልዩነት ማነፃፀር ላይ ያተኮረነው፡፡