በአዊኛ አፋቸዉን የፈቱ የስምንተኛ ክፍል ተማሪዎች በአማርኛ አንብቦ የመረዳት ችሎታ ግምገማ
dc.contributor.advisor | እንዳለማዉ, ጌታቸዉ | |
dc.contributor.author | ናና, መኮንን | |
dc.date.accessioned | 2020-11-30T07:02:42Z | |
dc.date.accessioned | 2023-11-09T04:04:49Z | |
dc.date.available | 2020-11-30T07:02:42Z | |
dc.date.available | 2023-11-09T04:04:49Z | |
dc.date.issued | 2000-06 | |
dc.description.abstract | የዚህ ጥናት ዐብይ ዓላማ አፋቸዉን በአዊኛ ቋንቋ የፈቱ የስምንተኛ ክፍል ተማሪዎች በአማርኛ ቋንቋ አንብቦ የመረዳት ችሎታቸዉ በምን ደረጃ ላይ እንደሚገኝ ማወቅ ነዉ፡፡ ጥናቱ በአዊኛና በአማርኛ አፍ በፈቱ፤ በገጠርና በከተማ በሚኖሩ እንዲሁም በወንዶችና በሴቶች ተጠኚዎች መካከል በአማርኛ የቀረቡ ጽሑፎችን አንብቦ ከመረዳት አንጻር ልዩነት መኖር አለመኖሩን ለማረጋገጥ ጥናት አድርጓል፡፡ | en_US |
dc.identifier.uri | http://etd.aau.edu.et/handle/123456789/23699 | |
dc.language.iso | am | en_US |
dc.publisher | አዲስ አበባ ዮኒቨርሲቲ | en_US |
dc.title | በአዊኛ አፋቸዉን የፈቱ የስምንተኛ ክፍል ተማሪዎች በአማርኛ አንብቦ የመረዳት ችሎታ ግምገማ | en_US |
dc.type | Thesis | en_US |