በ9 ክፍል የአማርኛ መማሪያ መፅሐፍ ውስጥ አንብቦ የመዳት ትምህርት አቀራረብ ግምገማ
No Thumbnail Available
Date
2000
Authors
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
አዲስ አበባ
Abstract
ይህ ጥናት የንባብ ትምህርት ዋነኛ አካል የሆነው አንብቦ የመረዳት ጥምህርት በዘጠነኛ ክፍል የአማረኛ ቋንቋ መማረያ መፅሐፍ ውስጥ አንብቦ የመረዳትን ችሎታ ለማዳበር በሚያግዝ መንገድ መቅረቡን በመፈተሽ ላይ የሚያተኩር ነው፡፡ምንባቦቹ የተማሪዎችን ፍላጎት ማሟላትና አለማሟላታችወን ፤የምንባቦች ይዘቶች ለተማሪዎቹ ያላችወን ግልፅነትና ተስማሚነት አንብቦ የመረዳት መልመጃዎች ባህር ወዘተ ላይ ትኩረት ተደርጓል፡፡