ለአንደኛ ደረጃ ሁለተኛ እርከን በተዘጋጀው የአማርኛ ቋንቋ መርሀ ትምህርት ውሰጥ የፅህፈት ክሂል የማስተማር ሰነ-ዘዴዎች አተገባበር ፈተሻ

dc.contributor.advisorእንዳለማው, ጌታቸው(ረዳት ፕሮፌሰር )
dc.contributor.authorአዳነ, አንለይ
dc.date.accessioned2022-06-08T09:05:03Z
dc.date.accessioned2023-11-09T04:06:26Z
dc.date.available2022-06-08T09:05:03Z
dc.date.available2023-11-09T04:06:26Z
dc.date.issued2000-06
dc.description.abstractየዚህ ጥናት ዋና ዓላማ ለአንደኛ ደረጃ ሁለተኛ እርከን በተዘጋጀው የአማርኛ ቋንቋ መርህ ትምህርት ውስጥ የፅህፈት ክሂልን ለማስተማር የቀረቡትን ስነዘዴዎች አተገባበር መፈተሽ ሲሆን በመርህ ትምህርቱ ፅህፈትን ለማስተማር ተግባር ላይ የዋሉት ስነዘዴዎች በደረጃው ከተዘጋጁት የመማሪያና ማስተማርያ መፃህፍቱ ጋር ያላቸውን ተያያዥነት በክፍል ውስጥ ያለቸውን አተገባበር የመምህራንንና የተማሪዎችን ሚና መቃኘትና የሚታዩ ጠንካራና ደካማ ጎኖችን በመፈተሽ ከደረሰበት ውጤት ተነስቶ የመፍትሔ ሀሳቦቸን መጠቆም ነው፡፡en_US
dc.identifier.urihttp://etd.aau.edu.et/handle/123456789/31961
dc.language.isoamen_US
dc.publisherAAUen_US
dc.subject የፅህፈት ክሂልን ማስተማር en_US
dc.titleለአንደኛ ደረጃ ሁለተኛ እርከን በተዘጋጀው የአማርኛ ቋንቋ መርሀ ትምህርት ውሰጥ የፅህፈት ክሂል የማስተማር ሰነ-ዘዴዎች አተገባበር ፈተሻen_US
dc.typeThesisen_US

Files

Original bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
አንለይ አዳነ.pdf
Size:
52.99 MB
Format:
Adobe Portable Document Format
License bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
license.txt
Size:
1.71 KB
Format:
Plain Text
Description: