ለአንደኛ ደረጃ ሁለተኛ እርከን በተዘጋጀው የአማርኛ ቋንቋ መርሀ ትምህርት ውሰጥ የፅህፈት ክሂል የማስተማር ሰነ-ዘዴዎች አተገባበር ፈተሻ
No Thumbnail Available
Date
2000-06
Authors
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
AAU
Abstract
የዚህ ጥናት ዋና ዓላማ ለአንደኛ ደረጃ ሁለተኛ እርከን በተዘጋጀው የአማርኛ ቋንቋ መርህ ትምህርት ውስጥ የፅህፈት ክሂልን ለማስተማር የቀረቡትን ስነዘዴዎች አተገባበር መፈተሽ ሲሆን በመርህ ትምህርቱ ፅህፈትን ለማስተማር ተግባር ላይ የዋሉት ስነዘዴዎች በደረጃው ከተዘጋጁት የመማሪያና ማስተማርያ መፃህፍቱ ጋር ያላቸውን ተያያዥነት በክፍል ውስጥ ያለቸውን አተገባበር የመምህራንንና የተማሪዎችን ሚና መቃኘትና የሚታዩ ጠንካራና ደካማ ጎኖችን በመፈተሽ ከደረሰበት ውጤት ተነስቶ የመፍትሔ ሀሳቦቸን መጠቆም ነው፡፡
Description
Keywords
የፅህፈት ክሂልን ማስተማር