የ11 ኛክፍል ተማሪዎ ሀሳባቸውን በጽሁፍ የመግለፅ ችሎታ

dc.contributor.advisorአዳሙ, ታደለ (ዶ/ር)
dc.contributor.authorሐብተማርያም, ክፍሌ
dc.date.accessioned2020-12-29T07:21:52Z
dc.date.accessioned2023-11-09T04:04:58Z
dc.date.available2020-12-29T07:21:52Z
dc.date.available2023-11-09T04:04:58Z
dc.date.issued1986
dc.description.abstractየጥናቱ አበይ አላማ የ11ኛ ክፍል ተማሪዎች ሐሳባቸውን በፅሑፍ አቀናብረው ለመግለፅ ያላቸውን ችሎታ ማጥናት ነው፡፡ለዚህም የተመረጡት የመረጃ ምንጮች የጥሁፍ መጠይቅና የችሎታ መለኪያ ፍትና ሲሆኑ፤ ለሚመለከታቸው መምህራን መጠይቅ በማስሞላትና ለተጠኚዎቹ ፈተና በመስጠት መረጃዎች ተሰብስበዋል የናሙና መምህራኑ ተመረጡት በጥናቱ ከታቀፉት ሃያ ት/ቤቶች በአስራ ሁለቱ 11ኛ ክፍል አማረኛ የሚያስተምሩት መምህራንና ተቀዳሚ መምህራን በሙሉ መጠይቁን እንዲሞሉ በማድረግ ነው፡፡en_US
dc.identifier.urihttp://etd.aau.edu.et/handle/123456789/24387
dc.language.isoamen_US
dc.publisherአዲስ አበባen_US
dc.titleየ11 ኛክፍል ተማሪዎ ሀሳባቸውን በጽሁፍ የመግለፅ ችሎታen_US
dc.typeThesisen_US

Files

Original bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
ክፍሌ ሀብተማርያም.pdf
Size:
24.82 MB
Format:
Adobe Portable Document Format
License bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
license.txt
Size:
1.71 KB
Format:
Plain Text
Description: