ባህሊዊ የሸክሊና አንጥረኝነት ስራ በክስታኔ ማህበረሰብ

No Thumbnail Available

Date

2009-06

Journal Title

Journal ISSN

Volume Title

Publisher

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ

Abstract

ይህ ጥናት ባህሊዊ የሸክሊና አንጥረኝነት ስራ በክስታኔ ማህበረሰብ በሚሌ ርዕስ የተከናወነ ነው፡፡ የጥናቱ ዋና ዓሊማ አዴርጌ የተነሳሁት በሸክሊና አንጥረኛ ባሇሙያዎች የሚሰሩ ቁሶች አሰራርና አገሌግልት መተንተን እንዱሁም በቁሶቹ አማካኝነት የማህበረሰቡን የህይወት ፌሌስፊና መመርመር ነው፡፡ የጥናቱን ዓሊማ ከግብ ሇማዴረስ የቤተ መፅሃፌት ንባብ እንዱሁም ጥናቱ በሚከናወንበት ቦታ ሊይ በአካሌ በመገኘት በምሌከታ፣በቃሇ መጠይቅና ተተኳሪ ቡዴን ውይይት የመረጃ መሰብሰቢያ ዘዳዎችን በመጠቀም መረጃዎችን ሇመሰብሰብ ችያሇሁ፡፡ መረጃዎቹን እንዯ አስፇሊጊነቱ በቪዱዩና በፍቶ ግራፌ ተሰንዯዋሌ፡፡ የተግባራዊ ንዴፇ ሃሳብን/Functional theory/ እንዱሁም የSchlereth ሞዳልች( ታሪካዊ ጥበብ አመሌካች፣ትዕምርታዊነት፣ባህሊዊነት፣አካባቢያዊነት፣አገሌግልት፣መዋቅራዊነት፣ባህርይ ጠቋሚነት፣ማህበራዊነትና ታሪክ ገሊጭነትን) በመጠቀም መረጃዎቹ ተተንትነዋሌ፡፡ በሸክሊና በአንጥረኛ ባሇሙያዎች የሚሰሩ ቁሶች አሰራርና አገሌግልት ምን ይመስሊሌ?ቁሶቹ የማህበረሰቡን የህይወት ፌሌስፌና በምን መሌኩ ያሳያለ? የሸክሊ ስራ በሴቶች የአንጥረኝነት ስራ ዯግሞ ወንድች ሇምን ይተገበራሌ? የሚለ ጉዲዮችን ተመሌክቼ የሚከተሇው መዯምዯሚያ ሊይ ዯርሻሇሁ፡፡ ጥናቴ ባተኮረባቸው ቀበላዎች ሊይ የቁሶቹ አሰራርና አገሌግልት ተመሳሳይነት ያሊቸው መሆኑ ታውቋሌ፡፡ በክስታኔ ማህበረሰብ የአማች መመገቢያ ጣባ ጌጥ የሚዯረግበት ምክንያት ከዘመዴ ይሌቅ ሇአማች ትሌቅ ክብር የሚሰጡ መሆናቸው ማሳያ መሆኑን በጥናቱ ታውቋሌ፡፡ በሰርግ፣በሇቅሶና መሰሌ የማህበራዊ ህይወት ሊይ ሇመሳተፌ በእግር ሲጓዙ አባወራዎች ከፉት እማወራዎች ዯግሞ ተከትሇው የሚሄደ መሆናቸው ታውቋሌ፡፡ ማህበረሰቦቹ በመገሌገያ ቁሶቹ አማካኝነት የኢኮኖሚ ዯረጃቸውን፣ማህበራዊ ቦታቸውንና ባህሊዊ አኗኗራቸውን የሚገሌፁ መሆናቸውን በጥናቱ ታውቋሌ፡፡ ‹‹አፇሳ አፇር›› ተበጥብጦ በሚጠሇው ውሃ ጎመን በሚቀቀሌበት ወቅት መሌኩን እንዲይቀይር የሚያስችሌ መሆኑ ታውቋሌ፡፡ የሸክሊ ቁሶች በቤት ውስጥ አገሌግልት የሚሰጡ መሆናቸውና አፇር መፌጨትና ማቡካት ከእህሌ መፌጨትና ማቡካት ጋር ተመሳሳይነት ስሊሇው በሴቶች እንዱሰሩ ምክንያት መሆኑን ጥናቱ አረጋግጧሌ፡፡ አንጥረኝነት ስራ በወንድች የሚከናወነው ቁሶቹ ሇእርሻና አዯን ተግባር መከወኛ የሚያገሇግለ በመሆናቸው እና ስራው ጠንከር ያሇ ጉሌበትን የሚጠይቅ በመሆኑ ምክንያት እንዯሆነ ተረጋግጧሌ፡፡ የቢሊዋ ቅርፅ መነሻ የተሰነጠቀ ሸንበቆ ሲሆን፣ የማጭዴ ቅርፅ ዯግሞ በጋማ ከብት ሊይ ያለ ጥርሶች መሆናቸው ታውቋሌ፡፡ የጥናቱን ግኝት መነሻ በማዴረግ የሃይማኖት አባቶች፣ ሀገር ሽማግላዎች፣የወረዲው ጥቃቅንና ንግዴ ኢንደስትሪ እንዱሁም ባህሌና ቱሪዝም ጽ/ቤት በባሇሙያዎቹ የሚሰሩ ቁሶችን በቅርስነት የሚቀመጡበት ሁኔታ ቢመቻች መሌካም ነው የሚሌ የይሁንታ ሃሳብ ሰንዝሬአሇሁ፡፡

Description

Keywords

የሸክሊና አንጥረኝነት ስራ

Citation