የቤንች ቃላዊ ዝርው ተሪኮሮችና ማህበራዊ ፋይዳቸው
No Thumbnail Available
Date
1999-06
Authors
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ
Abstract
ይህ ጥናት የቤንች ብሔረሰብ ቃላዊ ዝርው ታሪክ ማህበራዊ ፋይዳን ትኩረት በማድረግ በብሔረሰቡ ዘንድ ተለይተው የሚታወቁ የዝርው ታሪክ ዘሮችን በመለየት ውስን ባህሪያቸውን የሚገልጽ ተንታኝ ጥናት ነው፡፡